አታጭበርብሩ Meaza Mohammed
Posted: 22 Oct 2021, 16:46
Way to go Meaza Mohammed.
Please wait, video is loading...
ጨወታን ጫወታ ያመጣዋል። አነዚህ የዓባይ ሚድያ ጉዶች ለብልፅግና ማጫፈር ከጀማመሩ ሰነባብተው ነበር። ከመሃላቸው ያ ቴዎድሮስ አስፋው የሚሉት ነበር ያለፍርሃት ሐሳቡን ሲገልፅ የቆየው፣ እርሱም የባልደረቦቹን ልወደድ ባይነት ሲያይ መሰለኝ ተነጥሎ አዲስ ዘይቤን የተቀላቀለው። መዓዛ መሀመድም ያ ወደል ቂጥዋን ለኣብይ አህመድ ሼኬቡቲ ስትል ከርማ፣ የዓባይ ሚዲያ ፕሮግራም ተከታታይ ቁጥርም ጥንቡን ሲጥል፣ አሁን የመንግስት ክሪቲክስ፣ ለአማራም ተቆርቃሪ ለመምሰል እርሧም ባልደረቦቹዋም ይዳዳቸዋል።