Mereja.Forum
https://mereja.forum/content/
ወሣኝ ምክር ለፒፒ መንግስት፡፡ የማትረቡም ቢሆን ለሀገር ሲባል …
https://mereja.forum/content/viewtopic.php?f=2&t=276504
Page
1
of
1
ወሣኝ ምክር ለፒፒ መንግስት፡፡ የማትረቡም ቢሆን ለሀገር ሲባል …
Posted:
22 Oct 2021, 13:38
by
AbebeB
ጦሩን ወደ ደጀን ሕዝብ እንዲቀርብ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡
ስለዚህ በሻሻ ላይ ታላቅ ኮንዶ ተሠርቶ እዚያ ይግባ!
መጽፍ ቅዱስ ከሰሜን ሽሹ ይላልና!