Page 1 of 1

የአማራ መራራ ትግል በእሰክክንድር ልደት ቀንና አግር መታጠብ ዙርያ፤ በኢትዮጵያ 360 እንደተዘገበው፡፡

Posted: 22 Oct 2021, 13:03
by AbebeB
ተጋዳላይ ኤርሚያስ፡ ተረኞቹ ለእስክንድር ልደት ኬክ እስር ቤት አናስገባም አሉ፡፡
ተጋዳላይ ሀብታሙ አያሌው፡- ተረኞቹ የእስክንደርን እግር ጠመዘዙት፡፡
ባልቴቲቱ፡- ለማንኛው ይሟሟቅ ትላለች፡፡
ብሩክ ሽቀላ ላይ ስለሆነ አልገባውም፡፡