ጋላ አብይ አህመድ የእስክንድር ነጋ እንግ ሰበር!! በወያኔ ክፍተኛ ሽንፈት የገጠመው በእርስር ላይ የሚገኘው የእስክንድር ነጋን እግር በድብደባ ሰበር!!
Posted: 22 Oct 2021, 12:05
በወያኔ ክፍተኛ ሽንፈት የገጠመው ጋላ አብይ አህመድ በእርስር ላይ የሚገኘው የእስክንድር ነጋን እግር በድብደባ ሰበር!!
" የእስክንድር እግር መሰበሩ በህክምና ተረጋገጠ !"
በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት በዕቅድ የተደበደበው እስክንድር ነጋ፣ ዛሬ ጥቅምት 12 ቀን 2012 ዓ.ም. ከሰዓት በኋላ በፖሊስ ሆስፒታል በተደረገለት ህክምና ፣ በግራ እግሩ ላይ ያለው አውራ ጣቱ መሰበሩ በራጂ ተረጋግጧል።
በዚህም መሠረት፣ ለሚቀጥሉት ስድስት ሳምንታት የሚቆይ ጄሶ ተደርጎለታል።
እስክንድር ከማረሚያ ቤት ሆኖ ባስተላለፈው መልዕክት፣ "በሰሜን ያለውን ጦርነት አስባለሁ። የታሰሩትን አባሎቻችንን አስባለሁ። አጥንታችንን መስበር ይቻላል። ትግላችንን ግን መስበር አይቻልም " ብሏል።
ምንጭ ፦ ባልደራስ

Please wait, video is loading...