Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Meleket
- Member+
- Posts: 5071
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 28 Oct 2021, 08:38
ጨዋታው እስከ አሁን ድረስ የቀጠለ ቢሆንም፡ አንዳንድ የኢትዮጵያው የቅዱስ ተክለኃይማኖት ቡድን ተጫዋቾች ኳስ በሌለችበት ቦታ፡ በተደጋጋሚ የትግራዩን የቅዱስ ያሬድ ተጫዋቾችን ሲጎነትሉና ደጋፊዎችንም ጭምር ሲያደሙ በመስተዋላቸው፡ ዳኛው የመስመር ዳኛውን ምክር በመስማት የኢትዮጵያውን የቅዱስ ተክለኃይማኖት ቡድን ተጫዋቾችን በርካታ የማስጠንቀቂ ቢጫ ካርድ ሲያሳዩ ተስተውለዋል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ፡ የጨዋታው ነጥብ እስከ አሁን ድረስ እንዳልተቀየረም ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ለመገንዘብ ችለናል። 
-
sarcasm
- Senior Member
- Posts: 11594
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
Post
by sarcasm » 28 Oct 2021, 09:43
Meleket wrote: ↑28 Oct 2021, 08:38
ጨዋታው እስከ አሁን ድረስ የቀጠለ ቢሆንም፡ አንዳንድ የኢትዮጵያው የቅዱስ ተክለኃይማኖት ቡድን ተጫዋቾች ኳስ በሌለችበት ቦታ፡ በተደጋጋሚ የትግራዩን የቅዱስ ያሬድ ተጫዋቾችን ሲጎነትሉና ደጋፊዎችንም ጭምር ሲያደሙ በመስተዋላቸው
Eritrea has loaned all of it's players to Ethiopia so it cannot be an honest and impartial judge. You need to find an impartial judge.
As for Ethiopian strategy, checkout the coach explaining his game plan.
-
Meleket
- Member+
- Posts: 5071
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 01 Nov 2021, 05:10
የጨዋታውን ውጤት በጉጉት ለምትከታተሉ የስፖርት አፍቃሪዎች፦
የቅዱስ ያሬድ ክለብ ተጫዋቾች፡ በቅዱስ ተክለኃይማኖት ክለብ ተጫዋቾች ሜዳ ተከታታይ ማጥቃት በማድረግ፡ የጎሉን ቋሚና አግዳሚ ከግራም ከቀኝም በተከታታይ ሲመቱት ተስተውለዋል፤ በዚህ ኣያያዛቸው፡ የቅዱስ ተክለኃይማኖት ክለብ ተጫዋቾች ወጥረው ካልተከላከሉ፡ የቅዱስ ያሬድ ተጫዋቾች በቅርቡ ተከታታይ ጎሎች ሳያስመዘግቡ ኣይቀሩም የሚሉ ብዙዎች ናቸው።
ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞችም ጨዋታውን በኣጥጋቢ ሁኔታ እየዳኙት እንደሆነ ይነገራል።
የጨዋታውን ውጤት በቀጣይ!
-
Meleket
- Member+
- Posts: 5071
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 03 Nov 2021, 04:22
የወዳጅነት ጨዋታው ቀጥሏል።
የቅዱስ ያሬድ ክለብ በደሴና ኮምቦልቻ አካባቢ “እየተሽሎኮለከ” አንድ ግብ አስቆጥሯል፡ የቅዱስ ተክለኃይማኖት ክለብ አምበል “ኦፍሳይድ” ነው በማለት ግቡን ለማስሻር ጥረዋል፤ ቢሆንም ግን ከኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች እይታ የተሰወረ ስላልነበረ፤ ግቡ ትክክለኛ ግብ መሆኑ ተመዝግቧል።
የቅዱስ ተክለኃይማኖት ክለብ አሰልጣኝ፡ በቅዱስ ያሬድ ክለብ ውስጥ የዉጪ ዜጎች ተቀላቅለው ተጫውተዋል የሚል ስሞታ፡ ለቴክኒክ ክፍሉ ያቀረቡ ሲሆን የቅዱስ ያሬድ አሰልጣኝ ስሞታውን አስተባብለዋል። ይህ በእንዲህ እንዳለ “በደብረ-እመን” አበምኔት የሚመራው የቴክኒክ ክፍል ጉዳዩን እያጣራዉ እንደሆነ ውስጥ አዋቂ ምንጮቻችን ገልጸዋል። በተጨማሪም የቅዱስ ተክለኃይማኖት ክለብ አሰልጣኝ የደከሙ ተጫዋቾቻቸውን በአዳዲስ ተጫዋቾች ለመቀየር ደፋቀና ሲሉም ተስተውለዋል።
የእስካሁኑ ውጤት ሲጠቃለል፡ ትግራይ ደሴና ኮምቦልቻ ስትገባ፡
የቅዱስ ያሬድ ክለብ 6 - የቅዱስ ተክለኃይማኖት ክለብ 4 ማለትም ትግራይ 6 - ኢትዮጵያ 4
የቀሪውን ጨዋታ ዘገባ በቀጣዪ ይዘንላችሁ እንቀርባለን።
ስፖርት ለወዳጅነት፣ ስፖርት ለወንድማማችነት. . . "ስፖርት ለሥልጣን"! 
-
Meleket
- Member+
- Posts: 5071
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 07 Dec 2021, 11:04
ጨዋታዉ ኣሁንም እንደቀጠለ ነው። ኩመካውና ቅብብሎሹ በሁለቱም ቡድኖች መካከል ተጧጡፏል። ነገር ግን ጨዋታው ከተኽለኃይማኖት ክለብ ግብ ወደ መሃል ሜዳ እየተጠጋ ይገኛል። በመሆኑም የቅዱስ ያሬድ ቡድን አጥቂዎች ጨዋታውን በድል እናጠናቅቃለን የሚል ተስፋ ያነገቡ ቢሆንም እንኳ፡ የቅዱስ ተኽለኃይማኖት ክለብ ተከላካዮች ብርቱ የመከላከልና አጋጣሚዎች ሲመቹም በማጥቃት የጨዋታውን ትኩረት ወደ መሃል ሜዳው ለመሳብ ችለዋል። ጨዋታው ከአፋርና ከሰሜን ሸዋ ተስቦ ወደ ደቡብና ሰሜን ወሎ ማለትም ወደ ላሊበላና ደሴ ኮምቦልቻና ወልድያ መጠጋቱና ማቅናቱም የዚህ ውጤት መሆኑ ይነገራል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ የጨዋታውን መንፈስ ለመቀየር የቅዱስ ተኽለኃይማኖት ቡድን መሪ ዘለዉ የጨዋታው ሜዳ ውስጥ ለመግባት ሲጣጣሩና ተጨዋቾቻቸውን በያገኙት አጋጣሚ ሞራል ለማስነቅ ተግተው ሲንቀሳቀሱ ተስተውለዋል። በግራ የተሰለፈው አጥቂዬ ነገ አንድ ጎል ያስመዘግባል ሲሉ እንዲሁም ነገ ከነገ ወዲያም በቀኝ በኩል ያለው አጥቂዬ የጎሉን ፖል ይመታዋል ሲሉ አከፋፋዬ ከመሃል ሜዳ የሚመታት ኳስ ጎል መግባቷ ኣይቀሬ ነው እያሉ ሲናገሩም ተደምጠዋል።
በተመሳሳይ መልኩ የቅዱስ ያሬድ ቡድን መሪም፡ በቅዱስ ተክለኃይማኖት ክለብ ተከላካዮችና አጥቂዎች አማካኝነት ለደረሰባቸው ተከታታዪ ጥቃት፡ የተጫዋቾቻቸውን አሰላለፍ እንደቀየሩና የኋላ ኋላ ማሸነፋቸው እንደማይቀር ሲናገሩ ተደምጠዋል። ከዚህ በፊት አጋጥሟቸው የነበረውን የጨዋታ ታሪክ በመጥቀስም ጉና ላይ 1 ኣመት ሙሉ ተከላክለው እንደነበረና ከዚያም እንደገና መልሰው በማጥቃት፡ ድሉን ለ27 ዓመታት አጣጥመው እንደነበር ትዝታቸውን በሰከነ ሁኔታና “ሳግ እየተናነቃቸው” ለተጨዋቾቻቸውና ለደጋፊዎቻቸው መግለጫ ሲሰጡም ተደምጠዋል።
ስለሆነም እስከአሁን በተደረገው ጨዋታ፡ የኣሰላለፍ ለውጥ በሁለቱም ቡድኖች መካከል ቢታይም፡ ይህ ነው የሚባል ግብ እንዳልተመዘገበ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ገልጠዋል። ስለሆነም የእስካሁኑ ውጤት ለውጥ ባለማምጣቱ
የቅዱስ ያሬድ ክለብ 6 - የቅዱስ ተክለኃይማኖት ክለብ 4 ማለትም ትግራይ 6 - ኢትዮጵያ 4
የቀሪውን ጨዋታ ዘገባ በቀጣዪ ይዘንላችሁ እንቀርባለን።
ስፖርት ለወዳጅነት፣ ስፖርት ለወንድማማችነት. . . "ስፖርት ለሥልጣን"! 
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15446
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 07 Dec 2021, 11:22
የስፓርት ጋዜጠኛው ማስተካከያ ማድረግ ይጠበቅብሃል - ዘግይተው የደረሱ መረጃዎች ያሉህ ከሆነ።
በርካታ የቅዱስ ያሬድ ተጫዋቾች ተጎድተው በቃሬዛ ከሜዳ ውጭ ሁነዋል። የቅዱስ ያሬድ ቡድን
በጎደሎ የሚጫዎት በመሆኑ 8 በግብ ተበልጦ ጨዋታው ሊጠናቀቅ የባከ ጊዜ 3 ደቂቃ ተጨምሮ ጨዋታው በቅዱስ ያሬድ ግብ ክልል ተወስኗል።
Meleket wrote: ↑07 Dec 2021, 11:04

Wedi
- Member+
- Posts: 8649
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 07 Dec 2021, 11:44
-
Educator
- Member
- Posts: 2370
- Joined: 03 Jun 2021, 00:14
Post
by Educator » 07 Dec 2021, 12:15
At leas one Tigray town or city must be captured.
-
Meleket
- Member+
- Posts: 5071
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 08 Dec 2021, 03:38
ወዳጃችን Abere ከኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች እይታ የተሰወረ ምንም ጉዳዪ የለም። በስሜት ብቻ ማሸነፍ ኣይቻልም። እንደ ወዳጃችን sarcasm ዳኞች ይቀየሩልኝ ማለትም አይቻልም፡ እንደ ወዳጃችን Wedi ዳኞችን መዝለፍም አያዋጣምም። በቲፎዞ ጫጫታ የወገን ተጫዋች ይበረታታ ወይም የተቃራኒ ተጫዋች ደግሞ ይርድ ይሆናል እንጂ፡ ቲፎዞ ስለተንጫጫ የቲፎዞ ጫጫታ እንደጎል ተቆጥሮ ኣይመዘገብም።
በጨዋታዉ ከሁለቱም ቡድኖች ተጫዋቾች እየተጋጩ እንደወደቁ አስተውለናል፤ ይህ ማለት ግን ጎል ተመዝግቧል ማለት ኣይደለም።
እርግጥ ነው ወዳጃችን Abere ሆንክ Wedi የምትደግፉት ቡድናችሁ ጥሩ ጨዋታ እያሳየ እንደሆነ ልትነግሩን መጣራችሁ ለቡድናችሁ ያላችሁን ልባዊ ድጋፍና ቀናዒነት ያስመሰክር ይሆናል እንጂ፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች የናንተን ልባዊ መሻት አይተን እንደ ግብ ልንቆጥርላችሁ አንችልም። ስለ ዳኝነቱ ሂደት ርትዓዊነት በምሳሌ አድርገን ለአንባቢ ጥቂት ፍንጭ እንስጥህ።
ወዳጃችን Wedi እንበል አንተና አንድ ሰውየ በብትር ተደባደባችሁ፡ ሰውየው ተሽቀዳድሞ ራስን (ወሎህን)፣ ቅልጥምህን (ሸዋህን) እና ትከሻህን (ጎንደርህን) በበትሩ መትቶ አሳበጠህ እንበል፤ ከዚያም አንተም ተፍጨርጭረህ ተደባድበህ ሰዉየው ካንተ እንዲርቅ አደረግህ እንበል፤ ከዚያም ራስህን ቅልጥምህንና ትከሻህን በደንብ እንደ ወጌሻ አሽተህ እብጠቱ እንዲጎድል አድርገህ ሁኔታህን አሻሽለህ ጤንነትህን ቀድሞ ወደነበረበት ሁኔታ መለስክ፡ ታድያ ይህን በማድረህ የሰውዬውን ራሱን (ወሎውን)፣ ቅልጥሙን (ሸዋዉን)እና ትከሻዉን (ጎንደሩን) አሳብጠሀዋል ማለት ኣይደለም። ይህ ማለት ግን ለመጪው ግዜ አታሳብጠውም ማለት አይደለም። እርቅ ካላደረጋችሁ በስተቀር ማለት ነው።
እንግዲህ ይህ ከገባህ ዘንዳ፡ ቡድንህን ወጥረህ ደግፍ፡ ልዩ ጥበብ ካለህም አሰልጣኙን በግል ምከረው ወይ ደግሞ ጎበዝ ተጫዋች ከሆንክ ደግሞ የቡድንህን መሪ አግኝና ሜዳው ላይ ገብተህ የተቀናቃኝህን “ወሎውን ሸዋዉንና ጎንደሩን” ብለህ ጎል አስመዝግብ።
ወዳጃችን Educator እዚህ ላይ ጨዋታዉን ደህና አድርጎ ያነበበ ይመስላል፡ ድሮ ድሮ” የተማረ ይግደለኝ” ይባል ነበር አሁን አሁን ግን “የተማረ ያስተምረኝ” ሆኗል ዘመኑ።
Abere wrote: ↑07 Dec 2021, 11:22
የስፓርት ጋዜጠኛው ማስተካከያ ማድረግ ይጠበቅብሃል - ዘግይተው የደረሱ መረጃዎች ያሉህ ከሆነ።
በርካታ የቅዱስ ያሬድ ተጫዋቾች ተጎድተው በቃሬዛ ከሜዳ ውጭ ሁነዋል። የቅዱስ ያሬድ ቡድን
በጎደሎ የሚጫዎት በመሆኑ 8 በግብ ተበልጦ ጨዋታው ሊጠናቀቅ የባከ ጊዜ 3 ደቂቃ ተጨምሮ ጨዋታው በቅዱስ ያሬድ ግብ ክልል ተወስኗል።
Meleket wrote: ↑07 Dec 2021, 11:04
ጨዋታዉ ኣሁንም እንደቀጠለ ነው። ኩመካውና ቅብብሎሹ በሁለቱም ቡድኖች መካከል ተጧጡፏል። ነገር ግን ጨዋታው ከተኽለኃይማኖት ክለብ ግብ ወደ መሃል ሜዳ እየተጠጋ ይገኛል። በመሆኑም የቅዱስ ያሬድ ቡድን አጥቂዎች ጨዋታውን በድል እናጠናቅቃለን የሚል ተስፋ ያነገቡ ቢሆንም እንኳ፡ የቅዱስ ተኽለኃይማኖት ክለብ ተከላካዮች ብርቱ የመከላከልና አጋጣሚዎች ሲመቹም በማጥቃት የጨዋታውን ትኩረት ወደ መሃል ሜዳው ለመሳብ ችለዋል። ጨዋታው ከአፋርና ከሰሜን ሸዋ ተስቦ ወደ ደቡብና ሰሜን ወሎ ማለትም ወደ ላሊበላና ደሴ ኮምቦልቻና ወልድያ መጠጋቱና ማቅናቱም የዚህ ውጤት መሆኑ ይነገራል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ የጨዋታውን መንፈስ ለመቀየር የቅዱስ ተኽለኃይማኖት ቡድን መሪ ዘለዉ የጨዋታው ሜዳ ውስጥ ለመግባት ሲጣጣሩና ተጨዋቾቻቸውን በያገኙት አጋጣሚ ሞራል ለማስነቅ ተግተው ሲንቀሳቀሱ ተስተውለዋል። በግራ የተሰለፈው አጥቂዬ ነገ አንድ ጎል ያስመዘግባል ሲሉ እንዲሁም ነገ ከነገ ወዲያም በቀኝ በኩል ያለው አጥቂዬ የጎሉን ፖል ይመታዋል ሲሉ አከፋፋዬ ከመሃል ሜዳ የሚመታት ኳስ ጎል መግባቷ ኣይቀሬ ነው እያሉ ሲናገሩም ተደምጠዋል።
በተመሳሳይ መልኩ የቅዱስ ያሬድ ቡድን መሪም፡ በቅዱስ ተክለኃይማኖት ክለብ ተከላካዮችና አጥቂዎች አማካኝነት ለደረሰባቸው ተከታታዪ ጥቃት፡ የተጫዋቾቻቸውን አሰላለፍ እንደቀየሩና የኋላ ኋላ ማሸነፋቸው እንደማይቀር ሲናገሩ ተደምጠዋል። ከዚህ በፊት አጋጥሟቸው የነበረውን የጨዋታ ታሪክ በመጥቀስም ጉና ላይ 1 ኣመት ሙሉ ተከላክለው እንደነበረና ከዚያም እንደገና መልሰው በማጥቃት፡ ድሉን ለ27 ዓመታት አጣጥመው እንደነበር ትዝታቸውን በሰከነ ሁኔታና “ሳግ እየተናነቃቸው” ለተጨዋቾቻቸውና ለደጋፊዎቻቸው መግለጫ ሲሰጡም ተደምጠዋል።
ስለሆነም እስከአሁን በተደረገው ጨዋታ፡ የኣሰላለፍ ለውጥ በሁለቱም ቡድኖች መካከል ቢታይም፡ ይህ ነው የሚባል ግብ እንዳልተመዘገበ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ገልጠዋል። ስለሆነም የእስካሁኑ ውጤት ለውጥ ባለማምጣቱ
የቅዱስ ያሬድ ክለብ 6 - የቅዱስ ተክለኃይማኖት ክለብ 4 ማለትም ትግራይ 6 - ኢትዮጵያ 4
የቀሪውን ጨዋታ ዘገባ በቀጣዪ ይዘንላችሁ እንቀርባለን።
ስፖርት ለወዳጅነት፣ ስፖርት ለወንድማማችነት. . . "ስፖርት ለሥልጣን"!
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Post
by Abe Abraham » 21 Dec 2021, 11:30
- መለኸት
ሓደ መዓልቲ ንዓኻ ምስናይ ናይ ቋንቋ ክእለቱ መጽሓፍ ምጽሓፍ ኣብዩ ኢሎም ኣብ ቤት-ፍርዲ ከሲሶም ብሕጊ ከእስሩኻ እዮም ። ሃብሮም ከሎኻ ግን እዛ " ዳኛን ሓላው መስመርን " ትብላ ዘሎኻ ፈጺማ ኣይተረዳኣትንን ። ቅድሚ ቅሩብ ይገብር ዛንታኻ ምሉእ ግበሮ ፡ መንጎኛታት ኢና ክትብል እንከሎኻ ከመይ ማለትካ እዩ ፡ ዘይምሉእ ዘረባ ደርቢኻ ኣይትኺድ ዘስምዕ ዛዕባ ምሳኻ ምስ ኣልዓልኩ ኮሪኻ ሓደ ጎስጢ ደርቢኻለይ ። ሕራይ ጎስጢ እኳ ኣይነበረን ። ሒደት ኩራ ግን ነይሩ/ነቢሩ ።
ምስ ብዙሕ ሰላምታ
ካብ ሓውኻ ወዲ ኣብራሃም
-
Meleket
- Member+
- Posts: 5071
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 22 Dec 2021, 09:28
ጨዋታው በተጧጧፈበት ወቅት፡ አንድ ወፈፌ ጨዋታ ለማደፍረስ፡ ወደ ኳስ ሜዳው ድንጋይ ሲወረውር ስለተገኘ የጸጥታ ኣካላት ቀፍድደው ኣስወጥተውታል።
ወፈፌው የየትኛው ቡድን ደጋፊ እንደሆነ እስከአሁን ድረስ በውል አልታወቀም። ከዚህ በፊት፡ “ሃገሬ ድል የተጎናጸፈችው በሰንበት ትምህርት ቤቴ ልጆች ወዝና ደም ነው" እያለ፡ ያገሩን የተለያዩ ትምህርት ቤቶችንና የቁርዓን ትምህርት ቤቶች ያፈሯቸውን ብልህ ተጫዋቾች ህልዉናና ጕልህ ሚና ክዶ፡ በጠባብ ጎጠኝነት በየሰፈሩ አሉባልታ ሲነዛና የ ‘ሃገሩን’ ክለብ የአንድነት መንፈስ ለመከፋፈል ለከንቱ ደፋቀና ሲል ተስተውሎ እንደነበር፤ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች አረጋግጠዋል።
'ወፈፌው'፤ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞችን በጨዋታ መሃል፡ “ጥያቄዎቼን ይመልሱልኝ” ብሎ ቢጠይቅም፤ ጥያቄው ግዜና ሁናቴን ግምት ውስጥ ያላስገባ ሆኖ በመገኘቱ ውድቅ ተደርጎበታል። ተመሳሳይ ጨዋታዎችን እንዳያደፈርስም ብርቱ ማስጠንቀቂያ እንደተሰጠውም የዓይን ኣማኞችን ሲገልጹ ተደምጠዋል።
Abe Abraham wrote: ↑21 Dec 2021, 11:30
- መለኸት
ሓደ መዓልቲ ንዓኻ ምስናይ ናይ ቋንቋ ክእለቱ መጽሓፍ ምጽሓፍ ኣብዩ ኢሎም ኣብ ቤት-ፍርዲ ከሲሶም ብሕጊ ከእስሩኻ እዮም ። ሃብሮም ከሎኻ ግን እዛ " ዳኛን ሓላው መስመርን " ትብላ ዘሎኻ ፈጺማ ኣይተረዳኣትንን ። ቅድሚ ቅሩብ ይገብር ዛንታኻ ምሉእ ግበሮ ፡ መንጎኛታት ኢና ክትብል እንከሎኻ ከመይ ማለትካ እዩ ፡ ዘይምሉእ ዘረባ ደርቢኻ ኣይትኺድ ዘስምዕ ዛዕባ ምሳኻ ምስ ኣልዓልኩ ኮሪኻ ሓደ ጎስጢ ደርቢኻለይ ። ሕራይ ጎስጢ እኳ ኣይነበረን ። ሒደት ኩራ ግን ነይሩ/ነቢሩ ።
ምስ ብዙሕ ሰላምታ
ካብ ሓውኻ ወዲ ኣብራሃም
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Post
by Abe Abraham » 22 Dec 2021, 12:09
Meleket wrote: ↑22 Dec 2021, 09:28
ጨዋታው በተጧጧፈበት ወቅት፡ አንድ ወፈፌ ጨዋታ ለማደፍረስ፡ ወደ ኳስ ሜዳው ድንጋይ ሲወረውር ስለተገኘ የጸጥታ ኣካላት ቀፍድደው ኣስወጥተውታል።
ወፈፌው የየትኛው ቡድን ደጋፊ እንደሆነ እስከአሁን ድረስ በውል አልታወቀም። ከዚህ በፊት፡ “ሃገሬ ድል የተጎናጸፈችው በሰንበት ትምህርት ቤቴ ልጆች ወዝና ደም ነው" እያለ፡ ያገሩን የተለያዩ ትምህርት ቤቶችንና የቁርዓን ትምህርት ቤቶች ያፈሯቸውን ብልህ ተጫዋቾች ህልዉናና ጕልህ ሚና ክዶ፡ በጠባብ ጎጠኝነት በየሰፈሩ አሉባልታ ሲነዛና የ ‘ሃገሩን’ ክለብ የአንድነት መንፈስ ለመከፋፈል ለከንቱ ደፋቀና ሲል ተስተውሎ እንደነበር፤ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች አረጋግጠዋል።
'ወፈፌው'፤ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞችን በጨዋታ መሃል፡ “ጥያቄዎቼን ይመልሱልኝ” ብሎ ቢጠይቅም፤ ጥያቄው ግዜና ሁናቴን ግምት ውስጥ ያላስገባ ሆኖ በመገኘቱ ውድቅ ተደርጎበታል። ተመሳሳይ ጨዋታዎችን እንዳያደፈርስም ብርቱ ማስጠንቀቂያ እንደተሰጠውም የዓይን ኣማኞችን ሲገልጹ ተደምጠዋል።
Abe Abraham wrote: ↑21 Dec 2021, 11:30
- መለኸት
ሓደ መዓልቲ ንዓኻ ምስናይ ናይ ቋንቋ ክእለቱ መጽሓፍ ምጽሓፍ ኣብዩ ኢሎም ኣብ ቤት-ፍርዲ ከሲሶም ብሕጊ ከእስሩኻ እዮም ። ሃብሮም ከሎኻ ግን እዛ " ዳኛን ሓላው መስመርን " ትብላ ዘሎኻ ፈጺማ ኣይተረዳኣትንን ። ቅድሚ ቅሩብ ይገብር ዛንታኻ ምሉእ ግበሮ ፡ መንጎኛታት ኢና ክትብል እንከሎኻ ከመይ ማለትካ እዩ ፡ ዘይምሉእ ዘረባ ደርቢኻ ኣይትኺድ ዘስምዕ ዛዕባ ምሳኻ ምስ ኣልዓልኩ ኮሪኻ ሓደ ጎስጢ ደርቢኻለይ ። ሕራይ ጎስጢ እኳ ኣይነበረን ። ሒደት ኩራ ግን ነይሩ/ነቢሩ ።
ምስ ብዙሕ ሰላምታ
ካብ ሓውኻ ወዲ ኣብራሃም
መለኸት
ውግእ ናባኻ እንዳ መጽኣካ ከመይ ጌርካ መንጎኛታት ኢና ትብል ? እቲ ናይ ኦርቶዶክስ ሱቕ ኢልካ ግደፎ ። ርጉጽ ነገር እዩ ። ኣከለ-ጅግና ጥራሕ 60% ካብ ደቃን ደቂ ኤርትራን ንበይና ንናጽነት ኤርትራ ከፊላ ። ኩሉ በብዝከኣሎ ኣበርኪቱ ኩሉ ግን ብማዕረ ኣይባሃልን እዩ ። ንሳቡር ዝሃብካዮ ናይ ሓሶት ናእዳ ኣንቢብናዮ ኣሎና ። ዲክታቶር ኢሉ ዝጻረፍ ብዛዕባ ኣበርክቶ ክዛረብን ክምስክርን ኣይክእልን እዩ ።
ካብ ሓውኻ ወዲ ኣብራሃም ወዲ ዓላ