ከጎንደር እየተላከ ያለ የቀማኛ ቡድን ኮምቦልቻን ለመዝረፍ አሰፍስፎ እየገባ ይገኛል::
Posted: 21 Oct 2021, 17:32
ዘራፊ ቡድን አደራጅቶ ከጎንደር ወደ ወሎ የሚልከው አካል የህዝብ ንብረት በማዘረፍ ወንጀል በማሰማራት ኃላፊነቱን ይወስዳል:: ይህ ከጎንደር እየተላከ ያለ የቀማኛ ቡድን ኮምቦልቻን ለመዝረፍ አሰፍስፎ እየገባ ይገኛል::
Please wait, video is loading...