Page 1 of 1
TDF ኮሽ ባደረገ ቁጥር፣ የኤርትራ አጋሜዎች ለምንድነው ግን የሚርበተበቱት?
Posted: 21 Oct 2021, 00:09
by EPRDF
እውነት ለኢትዮጵያና ሕዝብዋ አዝነው ወይስ ለአማራ ከመቆርቆር ነው? ከኛ በላይ ኢትዮጵያዊ ሆነው አረፉት እኮ።
አረ ትንሽ ሐፍረት
Re: TDF ኮሽ ባደረገ ቁጥር፣ የኤርትራ አጋሜዎች ለምንድነው ግን የሚርበተበቱት?
Posted: 21 Oct 2021, 00:59
by TGAA
Is this a poor attempt in revers psychology ? Eritreans have more of a disgust for weyanes but not fear. Fear of Eritreans ,particularly Issyas , seems instinctual in the land of dedebit .
Re: TDF ኮሽ ባደረገ ቁጥር፣ የኤርትራ አጋሜዎች ለምንድነው ግን የሚርበተበቱት?
Posted: 21 Oct 2021, 02:35
by Digital Weyane
ኡኔ ኡንደሚመስለኝ፣ የአሸባሪው ሕወሃት ጭቆና ፣ ግፍ እና ቤተሰባዊ አገዛዝ በመቃወም ድንበር ተሻግረው ዎደ ኤርትራ የተሰደዱ ተጋሩ ዎገኖቻችን፣ በቅርቡ የተባበሩት መንግሥታት በሳውዲ አረቢያ በእስር ቤት ያሉትን በሺዎች የሚቆጠሩ ተጋሩ ስደተኞችን በአውሮፕላን ኡየጫነ ዎደ ሩዋንዳ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ቦታዎች አስገድዶ እየወሰዳቸው እንዳለ ስለሰሙ በፍርሃት እየተርበተበቱ ነው። ደግነቱ የኤርትራ መንግሥት ተጋሩ ስደተኞቹን ለሥቃይና ለሞት አሳልፎ አይሰጥም። እድለኛ ሆነው ከሞት የተረፉ የጁንታው ታጣቂዎች ከተደመሰሱ በኋላ ግን የተባበሩት መንግሥታት ቱክረቱ ዎደ ኡኛ ዎደ በምዕራባውያን አገሮች የምንኖር የትግራይ ተወላጆች ኡንደሚያቀና ጥርጥር የለውም።
ጥያቄው... ጁንታው ዎንድሜ EPRDF ሻንጣህን ጠቅልለህ የተባበሩት መንግሥታት አውሮፕላንን ተሳፍረህ ዎደ ትግራይ ገብተህ በገዛ ፍቃድህ በጦርነቱ ለመሞት ተዘጋጅተሃል ወይ?