"የአማራ ክልል ልዩ ኃይል እና ፋኖ ኦሮምያ ውስጥ ገብተው ሰዎች ይገድሉና በኃላ አማራ ተገደለ ብለው ይጮሃሉ"
Posted: 19 Oct 2021, 12:36
ፕ/ር ህዝቄልና የአቢይ ቀንደኛ ደጋፊ ኣክቲቪስት ስዩም ተሾመ የሚስማሙበት
"የአማራ ክልል ልዩ ኃይል ኦሮምያ ውስጥ ገብተው ሰዎች ይገድሉና በኃላ አማራ ተገደለ ብለው ያለቅሳሉ"
"የሚያመው ፣ ኣማራን ቤንሻንጉል ውስጥ የሚገድሉት ኣማሮች ናቸው"
"የአማራ ክልል ልዩ ኃይል ኦሮምያ ውስጥ ገብተው ሰዎች ይገድሉና በኃላ አማራ ተገደለ ብለው ያለቅሳሉ"
"የሚያመው ፣ ኣማራን ቤንሻንጉል ውስጥ የሚገድሉት ኣማሮች ናቸው"