Page 1 of 1

ብርሁኑ ነጋ ኦሮሚያን ሊያጠፋ እንጂ ሊያስተዳድር አልታደለም፡፡ አዲስ አበባን ከማስተዳደር ታሠረ፣ ቁቤን ከመተግበር አምልጦ ሊሰደድ ነውና፡፡

Posted: 18 Oct 2021, 16:13
by AbebeB
ወያኔ ፊንፊኔ ሲገባ ብሬክስ ዲስ ሊገባ ነው እኮ! ሻንጣ እየወለወለ ነው አሉ፡፡ ሻንታ (Agew version of Amharic) እንጂ ቃታ አላልኩም! ምን ቤት ቡና ከዲቃላው አብይ ጋር እንደሚጠጡ የተግባቡ አይመስልም፡፡
አጃ ኢባ!

የጩቡ አምላክ 360 አንድ በአንድ እየለቃቀማቸው ነው እኮ፡፡ ኤርሚም ክሱን ሳይሞግት እንደሚያመልጥ እየተጠበቀ እኮ ነው፡፡