ጁንታ ከ " ሚትክ " ያነሰ ስለሆነ ለ '' ደይተን " ሊጠራ ኣይችልም ! ሚትክ ምንድነው ?
Posted: 17 Oct 2021, 21:22
ጁንታ ከ " ምትክ " ያነሰ ስለሆነ ለ '' ደይተን " ሊጠራ ኣይችልም ! ሚትክ ምንድነው ?
የኣረብኛ ቋንቋ በጣም ስፊ ነው ይባላል ። ሰፊ የሚያደርገው ለተለያዩ ነገሮች ኣንድ ስም ከመስጠት ለያንዳንዳቸው የተለየ ስም ስለሚሰጡ ነው ። ለምሳሌ ፍቅር ብለው ዝም ከሚይሉ ፍቅር በኣይነት ለያይተው የየራሱ ስም ይሰጡታል ። ኣንድ ሆኖም እንደ ኣንበሳና ግመል ብዙ ስም ያላቸው ፍጥረቶች ኣሉ ።
በጣም የሚያስቀው ኣረቦች ከድሮ ጀምረው ለየሰውና የእንሰሳት " እንትኖች " የየራሳቸው ስም በመመደባቸው ነው ። የሰው እንትን " ኣይር " ይባላል ( Ayrault የሚባል ጠቅላይ ሚኒስተር በፈረንሳ በነበረበት ግዜ ለኣረብ ጋዜጠኛች ብዙ ችግር ፈጥሮ ነበር ። ) የልጅ " ዙብ " ፡ የግመል " መቕለም " ፡ የፈረስ " ጂርዳን " ፡ የኣህያ " ቑርሙል" : የፍየል " ቑደይብ "፡ የውሻ " ዑቕዳ " ፡ የድብ "ነዘክ" .....የዝንብ " ሚትክ " !!!