ፋኖ የታወቀለት የውግያ ስልት በኢትዮጵያ አስመዘገበ፡፡ ለዩኔስኮ ምዝገባም ይገባል፡፡ ጠላትም ቢሆን በልኩ ይደነቃል፡፡
Posted: 17 Oct 2021, 10:46
የሚደነቀው ጠላት TDF ወይም OLA ነው፡፡ ብዙ፣ ነገር ግን ብዙ የሠፋሪን ወታደር ይገላል ወይም ይማርካል፡፡
ፋኖ እንዲህ አይደለም፡፡ ምንም አይጨናነቅም፡፡ ከተመቸው ያቅራራል፡፡ ከፈራ እጅ ይሰጣል፡፡ የምር ውግያን በሩቁ እንደሆነ በጥብቅ ያውቃል፡፡ ጀግናቸው ጠላ ቤት ውስጥ በሽ ነውና ያልቃል የሚል ስጋት የለባቸውም፡፡