የወሎ ቤተ-አማራ የዘመኑ በላይ ዘለቀ---- ሀሰነ ከሪሙ ። የትግሬ ወያኔን አጭዶ አጥስቶ የሚወቃው እሬሳ አስጭኖ መቀሌ የሚልከው ጅግና።
Posted: 15 Oct 2021, 21:08
የወሎ ቤተ-አማራ የዘመኑ በላይ ዘለቀ---- ሀሰነ ከሪሙ ። የትግሬ ወያኔን አጭዶ አስጥቶ የሚወቃው እሬሳ አስጭኖ መቀሌ የሚልከው ጅግና።ወያኔ በውሎዎች ታዝየ እንደ 1990ዎቹ ሸዋ እገባለሁ ብላ ወሎየዎች ድፍን ዓመት ባሉበት አስቆሟቸው።
ነግሬሽ ነበረ በአጥር ተንጠልጥዬ ፣
ወያኔ ዝርፊያ እንጅ መሪ አይሆንም ብዬ።
ነግሬሽ ነበረ በአጥር ተንጠልጥዬ ፣
ወያኔ ዝርፊያ እንጅ መሪ አይሆንም ብዬ።