Page 1 of 1

UN በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ውስጥ ጣልቃ ሲገባ እጅ ከፍንጅ ተይዞ እርቃኑን ቀርቷል!

Posted: 15 Oct 2021, 10:21
by Ejersa
ሾልኮ የወጣው የድምፅ ፋይል ባለቤት Jeff Pearce ግን "ሌላ ጉድ የሚያስብል ያልተሰማ የድምፅ ማስረጃ አለኝ " እያለ ነው።

በቅጂው ውስጥ የሚናገሩት ሰዎች ደህንነታቸውን ለመጠበቅ ሲባል ሰዎቹ ሳይፈቅዱ የተሟላ ማስረጃውን እንደማይለቅ ከዚህ በፊት ገልፆ ነበር።አሁን "የአንድ ሰው ፍቃድ አግኝቻለሁ...በቅርቡም አጋራዋለሁ" ብሏል።


Re: UN በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ውስጥ ጣልቃ ሲገባ እጅ ከፍንጅ ተይዞ እርቃኑን ቀርቷል!

Posted: 15 Oct 2021, 10:34
by Ejersa

Re: UN በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ውስጥ ጣልቃ ሲገባ እጅ ከፍንጅ ተይዞ እርቃኑን ቀርቷል!

Posted: 15 Oct 2021, 12:03
by Digital Weyane
ኡኛ ተጋሩ ስደተኞች ይኼ ጀፍ ፒርስ የተባለው ፈረንጅ ሰውየ የዋለልን ውለታ መቼም አንረሳውም። ሰውየው በትግራይ ስደተኞች ላይ በተባበሩት መንግስታት የተጠነሰሰው አደገኛ ሴራ በማጋለጥ ረገድ ግዙፍ ሚና ተጫውቷል።

የተባበሩት መንግስታት በሳውዲ አረቢያ እስር ቤቶች የሚገኙ በሺዎች የሚቆጠሩ ተጋሩ ስደተኞችን ዎደ ሩዋንዳ ወስደው ወታደራዊ ስልጠና ሰጥተው በሱዳን ድንበር ቦኩል ዎደ ትግራይ ሾልከው በማግባት የወያኔን አሸባሪ ጦርን ኡንዲቀላቀሉ የጠነሰሱት ድብቅ ሴራ ፈትልኮ ወጣ።

ኡጅግ የሚያሳዝነው ደግሞ ፤ የተባበሩት መንግሥታት ራሱ ያወጣውን የሕፃናት መብት ድንጋጌ ራሱን በመጣስ ጨቅላ የትግራይ ሕፃናትን ለጦርነት ከፊት አሰልፎ ካስጨረሰ በኋላ አሁን የትግራይ ስደተኞችን ለጦርነት ለመማገድ ሰፊ እንቅስቃሴ ኡያደረገ ነው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry: