እናት በፖሊስ በጠረባ ስትመታ ሙሉ ኢትዮጵያንን አስቆጣ፣ ወጣቶች በጥይት ሲደበደቡ ግን ምንም፣ ለምን? ለምን? ለምን?
Posted: 14 Oct 2021, 18:56

Digital Weyane wrote: ↑14 Oct 2021, 22:54ኡኔም ኡንደ ጁንታው ዎንድሜ eden የኢትዮጵያውያን ነገር ቦጣም ይገርመኛል። አንዲት ሴት በፖሊስ ተመታች ብለው ስቅስቅ ምርር ብለው ያለቅሳሉ። ከመከላከያ በዘረፈው የጦር መሳርያዎች እስከ አፍንጫው የታጠቀ 250,000 የወያኔ ምሊሺያ ሶስት ሳምንት በማይሞላ ጊዜ ሙሉ በሙሉ ሲደመሰስ ግን አንዲት ዘለላ እንባ እንኳን ማፍሰስ ተሳናቸው። ዛት ኢዝ ኖት ፌር። ወያኔ ላይቭስ ማተር !!![]()
![]()