Page 1 of 1
"በህዉሓት ዘመን አማራ ቢያንስ በግሬደር አልተቀበረም።" ራስ ተሰማ መርዕድ
Posted: 14 Oct 2021, 17:56
by sarcasm
በህዉሓት ዘመን አማራ ቢያንስ በግሬደር አልተቀበረም።
ራስ ተሰማ መርዕድ
Please wait, video is loading...
Re: "በህዉሓት ዘመን አማራ ቢያንስ በግሬደር አልተቀበረም።" ራስ ተሰማ መርዕድ
Posted: 16 Oct 2021, 17:07
by sarcasm
በብልፅግና እድሜ በመደመር ዘመን
ትርፋችን መደንገጥ እጣችን መባነን
አትግደሉን ብሎ ገዳይን መለመን
ሰውነት አነሰ ከችግኝ ከጎመን!
Please wait, video is loading...
Re: "በህዉሓት ዘመን አማራ ቢያንስ በግሬደር አልተቀበረም።" ራስ ተሰማ መርዕድ
Posted: 16 Oct 2021, 17:18
by Abere
ይኸ ውሸት ነው። በአማራ ላይ ጭካኔ የተጀመረው በህውሓት ጀምሮ ነው። የሁመራ፣ወልቃይት እና ራያን አማራ ከቤታቸው ጀምሮ የሞት ቀንበር አሸክሞ መቃብራቸውን አስገድዶ ራሳቸውን አስቆፍሮ በጉድጓድ ውስጥ እንድ ቀበሩ አድርጓል። ወያኔ ሙታኑን እራሳቸው ግሬደር አድርጎ ነው የአማራን ዘር ሲያጠፋ የነበረው። ለምን ይዋሻል?