Page 1 of 1

የኤርትራ ሞዴል ለኢትዮጵያ ኣይሰራም። በአቢይና አሜሪካ እልህ መገባባት ነው ያለው፤ በአቢይ አህመድ ምክንያት ኢትዮጵያ ለምንድ ነው የምትቀጣው? (Eritreanization of Ethiopia)

Posted: 13 Oct 2021, 18:05
by sarcasm
Eritreanization of Ethiopia in full swing

የ4 ሚልዮኗ ኤርትራ ሞዴል ለኢትዮጵያ ኣይሰራም፤ 120 ሚልዮን ሕዝብ ነው ያለን። ከአሜሪካም ያለው ነገር የግለሰቦች እልህ መገባባት ነው፤ በአቢይ አህመድ ምክንያት ኢትዮጵያ ለምንድ ነው የምትቀጣው?