Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
AbebeB
- Member+
- Posts: 7694
- Joined: 15 Oct 2016, 10:31
Post
by AbebeB » 11 Oct 2021, 14:56
- ከሀጣዬ አምልጦ ዛሬ ብቅ ያለው ሀብታሙ አያሌው ከተሰበሰበው ርጥባን ጃኬት መግዛቱን አልደበቀም፡፡
- ኤርሚያስ ለገሠ ግን ጉራጌነቱን ከድቶ ወደ ኦሮሞ ጠጋ ጠጋ ማለት ጀምሮአል፡፡ ያው የብርሁነ ነጋ ግርፍ ስለሆነ የጉራጌ ጥበብ ገበያው ወደ ደራ ነውና አይደንቅም፡፡ ኤርሚያስ ለገሠ ወሬውን በማስረዘምም ዲቃላ የበለጠ መኖር እንደሚችል የዳርዊንን ፍልስፍና በማሻሻል የመደመር /arithmetic/ ምህሩ (ድንቄም) ኤርምስ ገለጠ፡፡
- ኤርሚያስ፤ ከኦሮሞ ሕዝብ መራር ጥላቻ ውጣ እንጅ ማንም ብትሆን በጉድፈቻ ልንቀበልህ እንደምንችል ግን ከወዲሁ መልካም ዜናውን እነሆ እወቅ:: አሰልጣኝህን እዚህም ላይ ተከተለው ማለት ነው፡፡