Page 1 of 1
ጠ/ሚ አቢይ ለሚኒስትሮችና ደኤታዎች ጥብቅ መምሪያ እየሰጠ ነው (ቀጥታ)
Posted: 11 Oct 2021, 14:56
by Horus
የዚህ መምሪያ እምብርት ቁም ነገር ልመናና ሌብነትን ከስሩ ነቅሎ ከኢትዮጵያ ለማጥፋት ነው !!
Re: ጠ/ሚ አቢይ ለሚኒስትሮችና ደኤታዎች ጥብቅ መምሪያ እየሰጠ ነው (ቀጥታ)
Posted: 11 Oct 2021, 15:10
by Horus
ያሜሪካ፣ አውሮፓና ተባበሩ መንግስታት ባገራችን ጉዳይ የሚያካሂዱት ጣልቃ ገብነት የምናስቆመው የልመና ካልቸር አጥፍተን የድህነት ኢንዱስትሪን ካገራችን አባርረን የተመድ ሆነ አሜሪካ አላስፈላጊነት በተግባር ስናረአግጥ ነው ። ይህ ነው ያቢይ እምብርት ቁም ነገር !!!