Page 1 of 1
Amazing: ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ በአፍሪካ ውስጥ ካሉት ዩኒቨርሲቲዎች 2ኛ ወጣ
Posted: 11 Oct 2021, 10:09
by Thomas H
ተመልከቱ እንግዲህ ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ ሥራው ይሄ ሆኗል

Re: Amazing: ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ በአፍሪካ ውስጥ ካሉት ዩኒቨርሲቲዎች 2ኛ ወጣ
Posted: 11 Oct 2021, 10:29
by Abere
ዝንጀሮ የራሷ መላጣ አይታያትም:: የመቀሌ ዩኒቨርስቲ ፕሬዚዳንት ካንድያ ወይም ክንዴ የTPLF አዋጋ ጀኔራል ነው እኮ- በየት አገር ነው ዩኒቨርስቲ ፕሬዚዳንት የጦር አዝማች የሚሆነው::