Page 1 of 1

ሰበር ዜና :የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሐጂ ዑመር ኢድሪስ ኢትዮጵያ ፈርሳለች አሉ

Posted: 11 Oct 2021, 00:01
by Thomas H
"ለአንድነት ስል፣ ለሰላም ስል፣ ለሃገር ስል ዉስጤ እየተቃጠለ፣ እያለቀስኩ አፍኜ የያዝኩትን [ጉዳጉድ] እንሻላህ አፈነደዋሎህ፣ አላህ ያፈነደዋል።"~ ሃጂ ሙፍቲ
Please wait, video is loading...

Re: ሰበር ዜና :የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሐጂ ዑመር ኢድሪስ ኢትዮጵያ ፈርሳለች አሉ

Posted: 11 Oct 2021, 09:19
by Thomas H
ዓብይ አህመድ ከመኮብለሉ በፊት ለፈረሰችው ኢትዮጵያ የመጨረሻ ፀሎት ሲያደርግ