በጎንደር ከተማና አካባቢዋ የሰዉ እገታ ወንጀል በከፍተኛ ሁኔታ እየተፈፀመ ነዉ ተባለ
Posted: 10 Oct 2021, 05:31
በጎንደር ከተማና አካባቢዋ የሰዉ እገታ ወንጀል በከፍተኛ ሁኔታ እየተፈፀመ ነዉ ተባለ:: የጎንደር ከተማና አካባቢውን ሰላም ሊያውክ በሚችል እንቅስቃሴ የሚሳተፉ አካላት ላይ ክትትል እየተደረገ ነው
የጎንደር ከተማና አካባቢውን ሰላም ሊያውክ በሚችል እንቅስቃሴ የሚሳተፉ አካላት ላይ ክትትል እየተደረገ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ።
የህዝቡን ሰላም ሊያውክ የሚችል እንቅስቃሴ ውስጥ የሚሳተፉ አካላት ላይ ጥብቅ ክትትል እየተደረገ መሆኑን የከተማው ፖሊስ መምሪያ ሃላፊ ኮማንደር አየልኝ ታክሎ አስታውቀዋል።
ማንኛውንም ጸረ-ሰላም እንቅስቃሴ …. ተጨማሪ ዝርዝሩን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ … https://bit.ly/3alu4kp