Page 1 of 1

መንግስት ምን ይላል? የአዲስ አበባ ከንቲባስ? ዝም ብላችሁ በዘፈቀደ አትሂዱ እንጂ?

Posted: 10 Oct 2021, 02:41
by Abaymado
በጉልበት በራሱ ሀይል አፈርሳለሁ የሚል ግለስብ ማነው እሱ? ማን ፈቀደለት? የፍርድ ቤት ትእዛዝንም አልቀበልም የሚል ጉድ እሱ ማነው?
ሁሉ ነገር እኮ በስርዐት መሆን ይገባው የለ እንዴ?