Page 1 of 1

ራሱ ጀግና ብሎ በወር አአ ሊገባ የተነሳው ልቅምቃሚ ትሬ 60 አመትታግሎ ሰፈር ነፃ አውጥቶ የማያውቀውን ኦነግን አግዘኝ !!!!!!

Posted: 10 Oct 2021, 02:41
by Jirta
ተግባር እንደ ወሬ ቢቀል ኖሮ ትህነግም ኢትዮጵያን በትኖ ጨርሶ ነበር:: ኦነግም የዛሬ 60 አመት ኦሮሞን ገንጥሎ ነበር:: ግን ስደተኛ ሀገ ስለሌለው ምንነፃ ያውጣ:: ትግሬም አፍ እንጅ ተዋግቶ ስለማያውቅ ይህው ባለበት አለ:: ኢትዮጵያም አማራም አሉ::ብቻ እድሜ ይስጣችሁ ሁሉም ይከስማሉ:: ተላላኪነት አብቅቶ እውነት ያሸንፋል:: ግፈኛም በምላሹ እርቆ በቆፈረው ጉድጏድ ይቀበራል ግፉን በደርዘን ይታቀፋል::