Page 1 of 1

ኢትዮጵያ አሸባሪዎችን እና ሽብርተኞችን ከምደረ ገፅ ከማጥፋት ይልቅ ምን አማራጭ አላት?

Posted: 10 Oct 2021, 02:30
by Jirta
እስካሁን የተደረገው ከብዙው በጣም ቲኒሹ ነው:: ትክክለኛውን እርምጃ በቅርብ ጠብቁን:: በሁሉም ቦታ ያሉ አሸባሪዎች ከቤተ መንግስት ጀምሮ ይፀዳሉ:: የኦነግም ይትህነግም መነሻው ቤተ መንግስት ነው:: ጫፋቸው ነው ትግራይ እና ኦሮምያ ያለው::ከዚያየዳያስፖራው አአባሪ ይከተላል::