Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

"በአማራ ክልል ለተፈናቃይ ዜጎች የሚቀርበውን እርዳታ የሚዘርፉ፤ ድጋፉ በትክልልም ለተጎዱት እንዳይደርስ የሚያደርጉ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች አሉ" ሸገር FM 102.1

Post by sarcasm » 09 Oct 2021, 20:26

መስከረም 28፣ 2014

በአማራ ክልል ለተፈናቃይ ዜጎች የሚቀርበውን እርዳታ የሚዘርፉ፤ ድጋፉ በትክልልም ለተጎዱት እንዳይደርስ የሚያደርጉ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች አሉ ተባለ፡፡

በሰሜኑ ጦርነት የተፈናቀሉ ዜጎች በአሰቃቂ ሁኔታ ላይ ናቸውና ሁሉም ሰው አለሁ ሊላቸው ይገባል ብሏል የተባበሩት አማራ በጎ አድራጎት ልማት ማህበር፡፡

ማህሌት ታደለ
Please wait, video is loading...