ገላጋይ ኣይጠፋም ተብሎ የተገባው ጦርነት
Posted: 09 Oct 2021, 17:13
ወያኔ ገላጋይ ኣይጠፋም ብላ የገባችው ጦርነት ኣሁን ኣላልቅ ኣላት። ስም ለማጠልሸት የዋሸችው ዉሸት ኣሁን እዳ ሆነባት።
ሊሰርቅ የገባ ሌባ ግድንግድ አቃ ይዞ መውጣት ስያቅተው "ሰብ ገዛ ተቐርቂርና እምበር" ኣለ ይላሉ ያስመራ ሰዎች። የተኙት የቤቱን ሰዎች ከእንቅልፍ ኣስነስቶ እርዳታ ጠየቀ ... ማውጫ እኮ ኣጣሁኝ ብሎ። ይባስ ብላ ደግሞ ኣፋርና ኣማራን ወረረች ... ታዲያ where is the exit strategy now ገላጋይ ሲጠፋ? And when Abiy is too damn stubborn?
ገላጋይ was woyane's exit strategy, and that didn't materialise,"ሰብ ገዛ ተቐርቂርና እምበር"