ወያኔ ገላጋይ ኣይጠፋም ብላ የገባችው ጦርነት ኣሁን ኣላልቅ ኣላት። ስም ለማጠልሸት የዋሸችው ዉሸት ኣሁን እዳ ሆነባት።
ሊሰርቅ የገባ ሌባ ግድንግድ አቃ ይዞ መውጣት ስያቅተው "ሰብ ገዛ ተቐርቂርና እምበር" ኣለ ይላሉ ያስመራ ሰዎች። የተኙት የቤቱን ሰዎች ከእንቅልፍ ኣስነስቶ እርዳታ ጠየቀ ... ማውጫ እኮ ኣጣሁኝ ብሎ። ይባስ ብላ ደግሞ ኣፋርና ኣማራን ወረረች ... ታዲያ where is the exit strategy now ገላጋይ ሲጠፋ? And when Abiy is too damn stubborn?
ገላጋይ was woyane's exit strategy, and that didn't materialise,"ሰብ ገዛ ተቐርቂርና እምበር"
Re: ገላጋይ ኣይጠፋም ተብሎ የተገባው ጦርነት
አልጠግብ ባይ ሲተፋ ያድራል ይሉሃል እንደ አጋሜዎች ቅርቃር ውስጥ የገቡትን ሲያዩ ነው
ቀርቅሮ መጠፍጠፍ ነው እንግዲህ

ቀርቅሮ መጠፍጠፍ ነው እንግዲህ
Re: ገላጋይ ኣይጠፋም ተብሎ የተገባው ጦርነት
The agenda of tplf sponsors is to hold hostage Eritrea and Ethiopia so they don’t develop their oil and gas wealth until a puppet government is installed in Asmara and Addis…knowing this tplf the ferenjis telalaki must die as soon as possible