Page 1 of 1

ኢትዮጵያ በደቡብ አፍሪካ በራሷ ስህትት ተሸንፋለች

Posted: 09 Oct 2021, 14:02
by Abaymado
በረኛ ላይ ችግር አለ:: ከጋና ጋር ሲጫወቱ እንዲሁ ስህተት በረኛው ሰርቶ ነበር: አሁንም የመግብያ ጎለ ራሱ ላይ አስቆጥሯል:: ማነው በረኛው? ጋና ላይ የተሰለፈ እና ዛሬ ላይ የነበረው አንድ ይሆን?

በተረፈ ቡድኑ በጣም ጥሩ ይመስለኛል:: ቀላል የማይባሉ ጎሎችን ስተዋል::