Page 1 of 1

በ43 ዓመታቸው 5ኛውን የማስተርስ ዲግሪ የያዙት የሃይማኖት አባት

Posted: 09 Oct 2021, 10:45
by Selam2119
በ43 ዓመታቸው 5ኛውን የማስተርስ ዲግሪ የያዙት የሃይማኖት አባት
አባ ጌዲዮን ብርሀነ አምስተኛውን የማስተርስ ዲግሪ በኤዱኬሽናል ፕላኒንግ ኤንድ ማኔጅመንት ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አግኝተዋል።
አባ ጌዲዮን ብርሀነ ለፕሬስ ኤጀንሲ እንደገለጹት÷ መማር ብዙ ሥራ ለማቅለል ይረዳል፤ ነገሮችን በጥንቃቄና በፍጥነት ለመከወን ያግዛል፡፡
ትምህርት ሚዛናዊ ያደርጋል፤ ለመግባባትም ቀላል የሆነ ግንኙነት ስለሚፈጥ እና ... ተጨማሪ ዝርዝር ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ… https://bit.ly/3mwi7Oo

Re: በ43 ዓመታቸው 5ኛውን የማስተርስ ዲግሪ የያዙት የሃይማኖት አባት

Posted: 09 Oct 2021, 13:42
by Selam2119
Selam2119 wrote:
09 Oct 2021, 10:45