Page 1 of 1
ከፐ/ር ብርሃኑ ነጋ ሹመት ጀርባ
Posted: 09 Oct 2021, 01:18
by Horus
Re: ከፐ/ር ብርሃኑ ነጋ ሹመት ጀርባ
Posted: 09 Oct 2021, 08:50
by Thomas H
ይሄ ውዳቂ ሰው እንዴት እንደጠላው የተገነዘበው አይመስልም:: የትምህርት ሚኒስቴር ሠራተኞች ብርሃኑን እንዴት እንደተቀበሉት ተመልከቱ :: ግማሹ እሱን ላለማየት ፊቱን አዙሯል ግማሹ ተኝቷል ..........ወዘተ

Re: ከፐ/ር ብርሃኑ ነጋ ሹመት ጀርባ
Posted: 09 Oct 2021, 09:07
by Jaegol
Woyane anti Ethiopia rats don’t like the good Dr Brhanu and that’s a sign that he’s good for Ethiopia.
Re: ከፐ/ር ብርሃኑ ነጋ ሹመት ጀርባ
Posted: 09 Oct 2021, 09:46
by Selam/
Kichamo Mujhaideen Yaballo buchillo - “7th” is the charm. It’s the day when evil is tormented and good ascends. Cursed woyanes shot at Berhanu’s progression from day one while they all got stuck with their rigid & KIFFU mentality and got buried on the 7th round. It’s magical, isn’t it? The guy survived all kinds of TPLF conspiracies and attacks and came out victorious, while they went down one by one like flies. Think about this: His number one nemesis, the frog, is now rotting in hell; the dedebit mole Tamrat Layne is running like rabid dog not knowing whether he’s a born again or Dedebit #2. The woyane wolves, Seyoum mesfin & Abay Tsehay are 10ft beneath his feet. TPLF mouthpiece Bereket Simon & Sebhat Negga are behind bar, eating dog food. The lecherous Debreporn is starving himself to death in a rathole. Cuckoo head tenkebalelays are weeping in ferenjiland, unable to comprehend that they are the worst sore losers. This kind of tenacity happens only when you are chosen. KIFFU!
Re: ከፐ/ር ብርሃኑ ነጋ ሹመት ጀርባ
Posted: 09 Oct 2021, 10:46
by sarcasm
Re: ከፐ/ር ብርሃኑ ነጋ ሹመት ጀርባ
Posted: 09 Oct 2021, 11:53
by Abe Abraham
Someone wrote as a reaction to SSegera :
ታምራት ጊዜ እና ሁኔታ እያየ የሚገለባበጥ እስስት ነው ::
Prof. Birhanu Negga can do a lot of things with or without a party. If he comes with good ideas he will be able to convince others to join him in implementing those good ideas. To do that he doesn't need to have a big political party of his own with large numbers of seats in the parliament. SSegu expects him to fail or wants him to fail while he knows very well that there is no such thing as being successful in each and every endeavour. That is the case in Ethiopia and elsewhere in the world.
Re: ከፐ/ር ብርሃኑ ነጋ ሹመት ጀርባ
Posted: 09 Oct 2021, 12:49
by Horus
ይህ እርስ በራሱ የሚቃረን ለ20 አመት ያከማቸውን የራሱ ጥላቻና የውድቀት ንዴት በብርሃኑ ላይ ሊዘፈፍ ይሞክራል ። የኢትዮጵያ ብሄራዊነት ይህን በመሰሉ የፖለቲካና የታሪክ ሂደት ስንክሳር የማይገባቸው ስሜተኞች ወጣት ተብለው ለ30 አመት በትግሬ ባንዳ ሲረገጡ የኖሩ ። አሁን ይህ አይነ ቁልጭልጭ አንጎሉ ብርሃኑና አቢይን በመውደድና በመጥላት መሃል ተደባልቆበት ይቀባጥራል ።
የትምህርት ሚኒቴር 30 ሚሊዮን በ100 ጎሳ የተከፋፈሉ ተማሪዎች፣ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ በ100 ጎሳ የተከፋፈሉ አስተማዎች ብቻ ሳይሆን፣ በእልፍ የፖለቲካ አማለካከት የተከፋፈሉ አስተማሪዎች ብቻ ሳይሆን በትምሀርት፣ ምሁርነት ፣ በማስተማር ክህሎት እጅግ ዝቅተኛ ሆነው ባለው 30 አመት በዎያኔ ቤተ እውቀት ሳይሆን ቤተ ድንቁርና ተመርቀው የወጥ አስተማሪዎች የታጨቁበት የ60 ቢሊዮን ብር ግዙፍ ግዙፍ አስቸጋሪ ሚኒስትሪ የትምህርት ሚኒስቴር ነው ። አቢይ ይህን ግዙፍ ዝሆን ማነቃነቅ ሳይፈልግ አይደለም ብርሃኑን እዚያ የሾመው!
ይህ ቆርፋዳ ቀባጣሪ በኢትዮጵያ ብሄራዊነትና በብሄራዊ የትምህርት ፍልስፍናና እና እስትራተጂ መሃል ያለውን ቀጥተኛ ትስስር ምን እንደ ሆነ ያልገባው ጽንፈኛ አክራሪ ብርሃኑ የሱ አሽከር ለምን አልሆነም በሚላ አንዴ ላይ አንዴ ታች ይቀባጥራል። የኢትዮጵያ ትህምርት ውድቀት ካለበት ለማንሳት ትልቅ ስራ ትልቅ ትግል እንደ ሆነ እንኳት ይህ ቀባጣሪ ቀርቶ ዉሻዬ ያውቀዋል ። ታዲያሳ ምን ይሁን? በብርሃኑ ላይ ለምን ይህን ሁሉ ማፏጨት? ምስጢሩ ይህ ቀባጣሪ ራሱ የሚፈልገው ሰው ስላተሾመለት ነው ።
ደሞ አያፍርም፣ አሁን የኢትዮጵያ ብሄረተኘት ወለል ብሎ ተከፍቶልናል ይላል ። እግዚአብሄር ኢትዮጵያን እንደሱ ካለ አይምሮ ዝብርቅ ይጠብቃት ። ለአቢይም ሆነ ለብርሃኑ ኢትዮጵያን ትራንስፎርም ማድረግ ትልቅ ውስብስብ ትግል እንደ ሆነ ሰው አይደለም ጦጣ ያውቃል ። ለዚህም ነው አቢይ እሱን መሰል ብርሃኑን እዚያ ያስቀመጠው ። ብርሃኑ ፓርቲ አይፈልግም። ብርሃኑ የተማሪዎች፣ ያስተማሪዎች፣ የወላጆችና የመንግስት፣ እንዲሁ የአለም ረዳት ድርጅቶች ድጋፍ ብቻ ነው የሚፈልገው !
አሁን እዚህ ላይ ቆመን ከላይ ያልኳቸው ክፍሎች በሙሉ በትልቅ ተስፋ እና አዎንታዊነት እየተቀበሉት ነው ። ብርሃኑ የትምህርት ሚኒስቴር ግጽታን ክብርን እና እሴትን ከፍ በማድረግ ኢንስፓየር የሚያደርግ ፖስቲቭ መንፈስ በዚያ መስሪያ ቤት ላይ ያሰፍናል። ያም ስለሚሆን ኢትዮጵያዊ ትውልድ የሚበቅልበት ቦታ ይሆናል ። ያ ነው ታልቁ የኢትዮጵያ ብሄረተኘነት ስራ ። ይህ ቀባጣዊ ግን ይህን ቀላል ሎጂክ እንኳን ሳያጣጥም ነው የሚዘላብደው !
እያደነቀ የሚጠላ ምቀኛ ነው ይባላል !
Re: ከፐ/ር ብርሃኑ ነጋ ሹመት ጀርባ
Posted: 09 Oct 2021, 13:42
by Selam/
That “sugar thief”, I want to punch in the nose really hard.
Abe Abraham wrote: ↑09 Oct 2021, 11:53
ታምራት ጊዜ እና ሁኔታ እያየ የሚገለባበጥ እስስት ነው ::