Page 1 of 1

ዐብይ አህመድ ለምን የመከላከያ ሚ/ር ትግሬ ሾመ? እንኳን ሚንስተር ሾፌር ሚስጥር ያሾልካል። በወያኔ ጊዜ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ኦሮሞ ሁኖ ሾፌሩ ግን ትግሬ ነበር።ሾፌሩ ነበር ፕሬዚዳንት

Posted: 07 Oct 2021, 17:52
by Abere
አልገባኝም - ዐብይ አህመድ ለምን የመከላከያ ሚስትር ትግሬ ሾመ? ትግራይን ለወያኔ ሰጥቶ ስለመጣ ሽልማት ነው?እንኳን ሚንስተር ሾፌር ሚስጥር ያሾልካል። በወያኔ ጊዜ የኦርሞ ክልል ፕሬዚዳንትኦሮሞ ሁኖ ሾፌሩ ግን ትግሬ ነበር። ሾፌሩ ነበር የኦሮሚያ ፕሬዚዳንት።

እኔ እንጃ በዚህ አያያዝ ይኸ ጦርነት አያልቅም። ትግሬ ለምን ተሾመ አይደለም ትግሬ ኢትዮዽያን እያደማ ትግሬ ያዋጋኝ ማለት ምንድን ድንቁርና ወይስ ፈላስፋ ነብይ። አንዳንዶች ዐብይ ስለሆነ ጠቅላይ ጦር አዛዡ የትግሬው ጦር ሚንስተር ከአቅርቦት በስተቀር ምንም አያገባውም ትላላችሁ። በእኔ ግምት ሞኝነት እለዋለሁ እንደት ምስጢር አያውቅም ስንት ወረቀት ሲፈርም ሲውል ስንት መሳርያ ግዥ ሲፈፀም እየሰማ። እንኳን ሚ/ር ፅዳት ሰራተኛ ከቦታው የምት ሰራ ታውቃለች።

በዚህ ጉዳይ ላይ ወንድሜ ሆረስ ምን ግምት አለህ ዐብይ ትግሬ ለማስደሰት ብሎ ነው ድርሻ እያደለ? ለምን ከፈለገ የዕርዳታ ማስተባበሪያ ኮሚሽን አያደርገውም - ዋናው የትግሬ ችግር የምግብ ዋስትና እጦት ነው።በአንድፊቱ ፃድቃንን ከመቀሌ ጠርቶ ቢሾም ይመረጣል። Abiy Ahmed has to come clean, in my opinion. Engaging war with an enemy with so much of unclarity and absence of transparency from the government while real people are paying cost in their lives legally and morally demands accountability from the government. This thug, Abiy Ahmed appointed, gave away the victory on silver plate to TPLF.

Re: ዐብይ አህመድ ለምን የመከላከያ ሚ/ር ትግሬ ሾመ? እንኳን ሚንስተር ሾፌር ሚስጥር ያሾልካል። በወያኔ ጊዜ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ኦሮሞ ሁኖ ሾፌሩ ግን ትግሬ ነበር።ሾፌሩ ነበር ፕሬ

Posted: 07 Oct 2021, 18:29
by Horus
ሰላም አበረ፣
አንድ ነገር ከሁሉ አስቀድመን እናስወግድ፣ ያም የተሾመው የትግሬ ተወላጅ ምን አይነት ሰው ነው? ካቢይ ጋር ምን አይነት ጥልቅ ት ስ ስር አላቸው የሚለውን እኒ አላቅም። ሰውዬው የእውነት ኢትዮጵያዊ ቢሆንስ ለሚለው መልስ የለኝም ።

ከዚያ ባለፈ አንድ እንደዚህ ያለ ከኖርማልና ራሽናል እምነት ያፈነገጠ ነገር ሲከሰት ጉዳዩ ሌላ ድብቅ ወይን ጥልቅ ይዘትና ትርጉም ወይ ታካቲክ አለው ማለት ነው።
ስለሆነም የዚህ ሰው መሾም ከችሎታ ጋር የተያያዘ ሳይሆን ከፖለቲካ ጋር የተያያዘ ነው። የመከላከያው ሃይል ስልጣን ሙሉ በሙሉ ያለው በኦሮሞዎቹና ባማራዎቹ እጅ ነው ። ለምን ይህ ሰው?

በዜ ግምት የምልክት ሲምቦሊክ ሹመት ይመስለኛል ። አቢይ በዚህ ትግሬ ላይ ያደረገው መለስ በሲራጅ ፈርጌሳ (ስልጤው) ላይ ያደረገው ማለት ነው። ትግሬዎቹ የጦር ሃይሉን 99% ተቆጣጥረው ለምልክትና ለቀልድ ምንም ከጦር ጋር ትውውቅ የሌለው ምስኪን ስልጤ ለአመታት የመከላከያ ሚኒስትር ይባል ነበር።

ዛሬም ቢሆን ይህ ቢሮ ምን አይነት ስልጣን እንዳለው አላቅም ። በግምት ትጥቅና ስንቅ ማቅረብ ፣ የግምጃ ቤት ስራ መሰለኝ ። አንድ ነገር ግን ማወቅ አለብን፣ የሆነ ውስጥ ለውስጥ የሚደረግ ንግግር ያለ ይመስለኛል፣ ከሆነ የትግሬ ቡድን ጋር። ይህ ሹመት እነሱን ለመደለል ወይም አሜሪካንን ለመደለል ይመስለኛል ። ለምሳሌ አሁን ጄኔራሎቹ ሁሉ ዝም ብለዋል ። ትግሬዎቹም በየቀኑ የሚያናፍሱት ወሬ ጋብ አድርገዋል ፣ ያ የሚነግረኝ አንዳች ነገር እየተፈደለ እንደሆነ ነው።

አንድ ነገር ግን በፍጹም መርሳት የለብንም ። እነአቢይ እነብርሃኑ ጁላ ስልጣናቸውን የሚያዳክም ነገር አያደርጉም ስልጣን እንደ ሚስት ቀናተኛ ነው። ስለዚህ ወይ ሰውየው የውነት ኢትዮጵያዊ ነው ፤ ወይ ሹመቱ የፖለቲካ ጨዋታ ነው ፣ ከዚህ አያልፍም ።

Re: ዐብይ አህመድ ለምን የመከላከያ ሚ/ር ትግሬ ሾመ? እንኳን ሚንስተር ሾፌር ሚስጥር ያሾልካል። በወያኔ ጊዜ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ኦሮሞ ሁኖ ሾፌሩ ግን ትግሬ ነበር።ሾፌሩ ነበር ፕሬ

Posted: 07 Oct 2021, 19:07
by Tog Wajale E.R.
1 1000% Agree With Your Eloquent Thoughts. But This Gimmattamm Liggaggamm Pentte Ahmed Will Destroy Ethiopia From Inside Out. The Other Thing We Have Over 45 Million Amara Populations And 50 Million Oromo , Now I Don't Get It To Theses Dedebit Woorgach Erkhusan Zerr Tigrayian Are Les Than 5 Million People And To Give Them The Country Highest Positions Defense Minister. Really, Really, There Is More To It Behind Purple Curtain. All I Can Say Now Mighty Amara Ethiopian And Mighty Shaebia Eritrean Must Forge Coordination In Millitary, Economic Relationship, Because This This Flip Flapper Smitten Talking Liggaggamm Pentte President Don't Trusted Him From The Day One. The Real Pictures Deed Of Him Will Come Out Slowly But Surely.

Re: ዐብይ አህመድ ለምን የመከላከያ ሚ/ር ትግሬ ሾመ? እንኳን ሚንስተር ሾፌር ሚስጥር ያሾልካል። በወያኔ ጊዜ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ኦሮሞ ሁኖ ሾፌሩ ግን ትግሬ ነበር።ሾፌሩ ነበር ፕሬ

Posted: 07 Oct 2021, 19:37
by Sam Ebalalehu
The argument that every Tigrean unless dead should be considered a terrorist is counterproductive and fundamentally wrong. They might be a minority, but there are Tigreans who despise the politics of we versus them.
In fact, there are at least a couple of high caliber Tigreans who voluntarily left TPLF after the front animosity towards the change became undeniable.
There is also a Tigrean journalist who the ER members know, whom I adore, who never bargained his Ethiopian citizenship. It requires a courage, a dedication, and love of country to be who he is.
Yes, the new generation of Tigreans those who were born after TPLF came to Aratkilo grew up brainwashed. They are captive of the TPLF doctrine. They haven’t allowed to entertain any idea that the TPLF not approved of. They might be around 70 percent of the Tigrean population.
Their support of TPLF is expected.
TPLF and OLF birthed the we versus them politics. We should fight for its death, not giving a life support with our own bias.

Re: ዐብይ አህመድ ለምን የመከላከያ ሚ/ር ትግሬ ሾመ? እንኳን ሚንስተር ሾፌር ሚስጥር ያሾልካል። በወያኔ ጊዜ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ኦሮሞ ሁኖ ሾፌሩ ግን ትግሬ ነበር።ሾፌሩ ነበር ፕሬ

Posted: 07 Oct 2021, 20:04
by eden
Abere,

ለምን? My theory is he wants to counter the international image that he is killing, raping and starving Tigrians. By the way, the defense minister is not the only Tigrian minister.

ለማንኛውም ዘር መቁጠር አይነፋም። ከወያኔ ምኑን ተለያቹ?

ምስጢር የሚሾልከው በሚጠረጠሩ አካላት ሳይሆን፣ በማይጠረጠሩት ነው። ከመከላከያው ይልቅ የትምርት ምንስትሩ ሊያሾልክ ይችላል። 'መጤ' እና 'ሰፋሪ' ያለው ማን ነበር? ድንቄም የዜጋ ፖለቲካ አራማጅ lol

ሆረስ፣ ምነው ወደ መሬት አልወርድ አልክሳ?

Re: ዐብይ አህመድ ለምን የመከላከያ ሚ/ር ትግሬ ሾመ? እንኳን ሚንስተር ሾፌር ሚስጥር ያሾልካል። በወያኔ ጊዜ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ኦሮሞ ሁኖ ሾፌሩ ግን ትግሬ ነበር።ሾፌሩ ነበር ፕሬ

Posted: 07 Oct 2021, 20:24
by Abere
Sam Ebalalehu,

I don't think Ethiopians concluded every Tigre is a terrorist, but most Tigres are diehard TPLF. This is the reality. Even if some from the old generation are hard core Ethiopians, these group demographically are almost none existent. Given the life expectancy of the Ethiopian population is under 55 years, these are rare in the population. On the other hand, the population dominated by young age population (median age of 18 years), you have almost the entire Tigre population as TPLF, you may like to call them terrorists.

In any case, the point is not a Tigre nominated for the Minster of Defense, but the timing of it , issue of security of clearance, and his prior success or failure story. This Abiy Ahmed's hand-picked appointed Minster of Defense has already proved to the entire world of his failure. He gave away Tigray province to TPLF, he was feeding TPLF, treating wounded TPLF generals and soldiers in government hospitals. How on earth one choses this person who gave away 10 billion Birr to TPLF just in three months? Some one must either is a crazy drunkard or irresponsible about the lives innocent people are paying in a hogwash war. Is Abiy Ahmed trading on the suffering of innocent North Wollo people and blindsiding Ethiopian by making a backdoor deal with the notorious TPLF terrorists? Time will tell.

Sam Ebalalehu wrote:
07 Oct 2021, 19:37
The argument that every Tigrean unless dead should be considered a terrorist is counterproductive and fundamentally wrong. They might be a minority, but there are Tigreans who despise the politics of we versus them.
In fact, there are at least a couple of high caliber Tigreans who voluntarily left TPLF after the front animosity towards the change became undeniable.
There is also a Tigrean journalist who the ER members know, whom I adore, who never bargained his Ethiopian citizenship. It requires a courage, a dedication, and love of country to be who he is.
Yes, the new generation of Tigreans those who were born after TPLF came to Aratkilo grew up brainwashed. They are captive of the TPLF doctrine. They haven’t allowed to entertain any idea that the TPLF not approved of. They might be around 70 percent of the Tigrean population.
Their support of TPLF is expected.
TPLF and OLF birthed the we versus them politics. We should fight for its death, not giving a life support with our own bias.

Re: ዐብይ አህመድ ለምን የመከላከያ ሚ/ር ትግሬ ሾመ? እንኳን ሚንስተር ሾፌር ሚስጥር ያሾልካል። በወያኔ ጊዜ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ኦሮሞ ሁኖ ሾፌሩ ግን ትግሬ ነበር።ሾፌሩ ነበር ፕሬ

Posted: 07 Oct 2021, 20:31
by eden
Abere wrote:
07 Oct 2021, 20:24
Minster of Defense has already proved to the entire world of his failure. He gave away Tigray province to TPLF, he was feeding TPLF, treating wounded TPLF generals and soldiers in government hospitals. How on earth one choses this person who gave away 10 billion Birr to TPLF just in three months?
He was doing the above because of the below
Abere wrote:
07 Oct 2021, 20:24
you have almost the entire Tigre population as TPLF

Re: ዐብይ አህመድ ለምን የመከላከያ ሚ/ር ትግሬ ሾመ? እንኳን ሚንስተር ሾፌር ሚስጥር ያሾልካል። በወያኔ ጊዜ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ኦሮሞ ሁኖ ሾፌሩ ግን ትግሬ ነበር።ሾፌሩ ነበር ፕሬ

Posted: 07 Oct 2021, 20:39
by Horus
eden wrote:
07 Oct 2021, 20:04
Abere,

ለምን? My theory is he wants to counter the international image that he is killing, raping and starving Tigrians. By the way, the defense minister is not the only Tigrian minister.

ለማንኛውም ዘር መቁጠር አይነፋም። ከወያኔ ምኑን ተለያቹ?

ምስጢር የሚሾልከው በሚጠረጠሩ አካላት ሳይሆን፣ በማይጠረጠሩት ነው። ከመከላከያው ይልቅ የትምርት ምንስትሩ ሊያሾልክ ይችላል። 'መጤ' እና 'ሰፋሪ' ያለው ማን ነበር? ድንቄም የዜጋ ፖለቲካ አራማጅ lol

ሆረስ፣ ምነው ወደ መሬት አልወርድ አልክሳ?
እደን፣
እኔ ወደ መሬት ከወረድኩ ማን ያስተምርሃል? ቀፎ ፋንዲያ! ከላይ ለአበረ የመስኩትን ነው ደግመህ የምትቀባጥረው? አንብበው የኔን መልስ! ደግሞ ልንገርህ ይህ ፎረም በህይወት ከቀጠለ እኔ መጻፍ ከማቆሜ በፊት ጸጥ የሚለው ያንተው ነው :lol: :lol: :lol: አራት እግርህን በልተህ ማለት ነው :lol: :lol:

Re: ዐብይ አህመድ ለምን የመከላከያ ሚ/ር ትግሬ ሾመ? እንኳን ሚንስተር ሾፌር ሚስጥር ያሾልካል። በወያኔ ጊዜ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ኦሮሞ ሁኖ ሾፌሩ ግን ትግሬ ነበር።ሾፌሩ ነበር ፕሬ

Posted: 09 Oct 2021, 12:53
by Abere
ሰላም ሆረስ፤

በቅድምያ ስለሰጠኸኝ ማብራርያ አመሰግናለሁ። በተሻለ መንግድ ያለውን ሁናቴ አብላልተህ የተሻለ ግንዛቤ አስጨብጠኸኛል ማለት እችላለሁ በሚከተሉት የተጠቀምካቸው ቁልፍ ገላጭ ሐረጎችመደምደም ይቻላል::

1- ውስጥ ለውስጥ የሚደረግ ንግግር
2- ስልጣን እንደ ሚስት ቀናተኛ
3-ኢትዮጵያዊ ቢሆንስ ለሚለው መልስ የለኝም [የተሾመው ሰውዬ]

Do you also think Abiy Ahmed is exploiting the opportunity that Ethiopians finding themselves between hard and rock places now to do whatever he desires to single handedly? What would the fate of all the plenty of advisors to the PM be, if in the future a reckless or a public blindsiding appointment is done by the PM, simply because the TPLF constitution tailored by the dead Melese Zenawil say so. From management point of view, you don't appoint a person with a proven record of failure - such as like the new appointed Minster of defense. In the week of pleasing news of firing the 7 spy UN staffs, hearing the appointment of another TPLF spy as Defense minster is a kind of pouring down cold water on the sentiment of patriotic Ethiopians that rallied so far behind the government's effort in eradicating the decades old disease of the country (TPLF) that germinated in Tigray province. የአገሩን ሰርዶ በ አገሩ በሬ ዓይነት ይኸ ሹመት። ለወያኔ የእናት ማጄት ነው የሆነለት የሚመስለው።

Horus wrote:
07 Oct 2021, 18:29