Page 1 of 1

ኤርሚያስ ለገሠ ሞቻለሁ አለ፡፡ ነቄ! አልሞትክም፡፡

Posted: 07 Oct 2021, 15:48
by AbebeB
  • አንድ ሰው የነበረውን ፓለቲካዊ አስተሳሰብ ከቀየረ ሙቶአል ማለት ነው ይላል፡፡ ብርሀኑ ነጋን የገደለው ትንተና ኤርሚያስንም በልቶታል እኮ፡፡ ኤርሚያስ ዱሮ የወያኔን ፓለቲካ ሲከተል ነበር: አሁን የሠፋሪዎችን ቦለቲካ ያራምዳል፡፡ ስለዚህ ኤርሚያስ ሙት ነው፡፡


ነቄ! ሙት ነኝ በማለት ከክስ ማምለጥ አትችልም፡፡ መቃብርህ ተፈንቅሎ ለፍርድ ትቀርባለህ፡፡

ኤርሚ በጨጨች እኮ፡፡
  • ዲቃላ ማለት ጄኖሳይደር ነው ይላል የኤርሚ ዲቃላዋ ዲሽቃነሪ፡፡
  • እኔ ከማውቀው ዲቃሎች አንዱ ኤርሚያስ ለገሠ ነው፡፡ ስለዚህ ጄኖሳይደር ነው ማለት ነው ኤርሚያስ፤ እንዲህ ከሆነማ እንደ ማሞ ቂሉ ራሱን ረስቶት ነው ማለት ነው፡፡
  • ዲቃላ ማለት ከጉራጌና ሰፋሪ የተወለደ ኤርሚያስ ማለት ነዋ!