Page 1 of 1

<<<{{{BREAKING NEWS}}}>>>Video Of: Terrorist-Tplf Slave ጋላ Abiy Finally Elects Dr. Selesshi As Minister!!! WEEY GUUD !!!

Posted: 07 Oct 2021, 09:01
by tarik

Re: <<<{{{BREAKING NEWS}}}>>>Video Of: Terrorist-Tplf Slave ጋላ Abiy Finally Elects Dr. Selesshi As Minister!!! WEEY GUUD

Posted: 07 Oct 2021, 09:50
by Wedi
tarik, Galla Abiy Ahmed's "parliament" is full sh!tty Persons and idi0ts! it is shameful

:oops:
Please wait, video is loading...
:oops:
Please wait, video is loading...
:oops:
Please wait, video is loading...
:oops:

Re: <<<{{{BREAKING NEWS}}}>>>Video Of: Terrorist-Tplf Slave ጋላ Abiy Finally Elects Dr. Selesshi As Minister!!! WEEY GUUD

Posted: 07 Oct 2021, 10:19
by tekeba
Tarik, back to serve junta. You mother fucker why are you insulting the PM. you low life Axgame

Re: <<<{{{BREAKING NEWS}}}>>>Video Of: Terrorist-Tplf Slave ጋላ Abiy Finally Elects Dr. Selesshi As Minister!!! WEEY GUUD

Posted: 07 Oct 2021, 10:42
by Digital Weyane

<<የቀን ጅብ እስኪነክስ ያነክስ>> የሚለውን ምሳሌያዊ አነጋገር ከጁንታው ዎንድሜ tarik አይነቱ ወያኔ እንድንጠነቀቅ ይመክረናል። :roll: :roll:

ተዓቀቡኬ እምሐሳውያን ነቢያት እለይመጽኡ ሀቤክሙ በአልባሰ አባግዕ፣
የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡ የቀን ጅቦች ተጠንቀቁ! ...
:roll: :roll:

Re: <<<{{{BREAKING NEWS}}}>>>Video Of: Terrorist-Tplf Slave ጋላ Abiy Finally Elects Dr. Selesshi As Minister!!! WEEY GUUD

Posted: 07 Oct 2021, 23:51
by Naga Tuma
Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...
ኣዲስ አበባ ከ4.5 ሚልየን በላይ ህዝብ ይሮርባታል።
ጅቡቲ ሃገር 1 ሚልየን የሚጠጋ ህዝብ ይኖርባታል።

ታድያ የጎረቤት ሃገር የጅቡቲ ህዝብ ማለት ከተቻለ የሃገርህ ዋና ከተማ የኣዲስ አበባ ህዝብ ማለት እንዴት ያቅታል?

ኣነጋገርህን ሰምቼ ኣጼዎቹ ተነስተዉ እንደሱ ኣይነቱን እኮ ነዉ ኣሰለጠን ያልነዉ እንዳይሉ ሰግቼ ኣጫጭር ጥያቄዎችን ልጠይቅህ ፈለኩ።

ኣንተ ቦረና ነህ? ቦረና ካልሆንክ ማን ነህ? ቦረና የኦሮሞ ኣባት መሆኑን ኣትዘንጋ።

በአፋን ኦሮሞ "ሃዸ ነዴሴ ቤከ፣ አባ አነ ዸልቼ ዋቀቱ ቤከ" የሚባል አባባል ታዉቃለህ? የወለደችኝን እናት ኣዉቃለሁ፣ ያስወለደኝን ኣባት የምያዉቀዉ ዋቃ ነዉ ማለት ነዉ (በአፋን ኦሮሞ አባት ወለደ ኣይባልም።)

ቦረና ዉስጥ ብትር በር ላይ ካየ ቤት ዉስይ ምን እየተፈጸመ ነዉ ብሎ ነዉ ባለቤቱ ከቤቱ ዘወር የሚለዉ?

ስለዚህ ባህል ሃይማኖት፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ጨምሮ፣ ያስተማረዉ ምንድነዉ?

እነዚህን ጥያቄዎች ስጠይቅህ የገዳ ባለሃብት ኣንደበተ ርቱዕ የቦረና ማህበረሰብ ባህል ለመመዘን ሳይሆን ኣንተ ቦረና ከሆንክ የዚህ ማህበረሰባችንን ባህል ተገንዝበህ ነዉ የምትናገረዉ ለማለት ነዉ።

የተሾመዉ ኣንገቴን ለኢትዮጵያ ሲል ተሰምቷል። ኣንተ ደግሞ የኢትዮጵያ ስም ይቀየር ትላላህ። ሀሳብ መናገር ዲሞክራስያዊ መብትህ ነዉ። ስሙ ይቀየር ካልክ የኣብላጫዉን ህዝብ ተቀባይነት የምያገኝ ያዘጋጀሀዉ ተተኪ ስም ምንድነዉ?

ኣሁን የጎረቤት ሃገር ኣጼ የሆነዉ በወጣትነት እድሜዉ ነዉ ኩታ ኣንገቱ ላይ ኣጥልቆ ላመነበት መታገል የጀመረዉ። ኣንተስ ስም ይቀየር የምትለዉ ኣብላጫዉን የኢትዮጵያ ህዝብ ለማሳመን የራስህን ኩታ ኣጥልቀህ ኢትዮጵያን ከጫፍ እስከጫፍ ዞረህ ተናግረህ ኦቦ ለመባል የምትበቃ ነህ? ኦቦ፣ አቶ፣ እና ኣጼ ወይም ኣይተ ተመሳሳይ ይመስሉኛል።