Page 1 of 1
እግዚኦ የሚያስብል ጉድ! ተጋሩ እስረኞች ከሳውዲ እስር ቤት ወደ ሱዳን ወታደራዊ ማሰልጠኛ ካምፕ እየተወሰዱ ነው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!
Posted: 07 Oct 2021, 02:17
by Digital Weyane
ነጮች ጌቶቻችን ፣ ቦተለይ ቦተለይ የጡት አባታችን አንቶንዮ ጉቴሬዝ፣ ሕወሓት በለኮሰው ጦርነት የሞቱት 250,000 የሕወሓት ታጣቂዎችን ለመተካት ፈልገው በሳውዲ አረብያ እስር ቤቶች ውስጥ እየማቀቁ የሚገኙ በሺዎች የሚቆጠሩ ተጋሩ ያለ ፍቃዳቸው በተባበሩት መንግስታት አውሮፕላኖች ጭነው ወደ ሱዳን የሚገኘውን የሕወሓት የአሸባሪዎች ማሰልጠኛ ካምፕ እየወሰዱዋቸው ይገኛሉ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ! እግዚኦ ! እግዚኦ ! እግዚኦ !
Re: እግዚኦ የሚያስብል ጉድ! ተጋሩ እስረኞች ከሳውዲ እስር ቤት ወደ ሱዳን ወታደራዊ ማሰልጠኛ ካምፕ እየተወሰዱ ነው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!
Posted: 08 Oct 2021, 12:53
by Digital Weyane
Re: እግዚኦ የሚያስብል ጉድ! ተጋሩ እስረኞች ከሳውዲ እስር ቤት ወደ ሱዳን ወታደራዊ ማሰልጠኛ ካምፕ እየተወሰዱ ነው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!
Posted: 08 Oct 2021, 14:29
by Digital Weyane
ቀይ ባሕርን በጀልባ አቋርጠው በየመን ቦኩል ሳውዲ አረቢያ ለመግባት ሲሞክሩ ተይዘው ወደ ወህኒ ቤት የተጣሉ በሺዎች የሚቆጠሩ ተጋሩ ዎገኖቼ፡ ባሕሩን ሲሻገሩ የአሳ ነባሪ ቀለብ ከመሆን ያመለጡ ዛሬ የጥይት ቀለብ ኡንዲሆኑ በተባበሩት መንግስታት አውሮፕላኖች ተጭነው ዎደ ሱዳን የሚገኘውን የአሸባሪው ሕወሓት ወታደራዊ ማሰልጠኛ ካምፕ ያለ ፍቃዳቸው እንዲወሰዱ እየተደረገ ያለው ግፍ በተቀነባበረ መልኩ በግልፅ በትግራይ ህዝብ ላይ የታወጀው የዘር ማጥፋት ተግባር ነው!!
Re: እግዚኦ የሚያስብል ጉድ! ተጋሩ እስረኞች ከሳውዲ እስር ቤት ወደ ሱዳን ወታደራዊ ማሰልጠኛ ካምፕ እየተወሰዱ ነው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!
Posted: 09 Oct 2021, 00:15
by Digital Weyane
We Tegaru lost 250,000 of our brothers and sister in TPLF's war. After that we lost a lot of child soldiers in the war. Now they are deporting our Tegaru refugees from Saudi Arabia prisons to make them fight the war. Who is next? Our Tegaru grandfathers and grandmothers? When will they use the TPLF supporters in the diaspora?