ዓቢይ አህመድ ዛሬ፥ በብሔር ማሰብ አይቻልም ካለ በኋላ፥ በተወካዮች ምክር ቤት ግን በብሔር ማሰብ ይቻላል አለ። ስለዚህ ወለጋና ቤንሻንጉል ያለው አማራ የሚወክለው የለም ማለት ነው?
Posted: 06 Oct 2021, 21:54