:
ቅድም ጠሚው ጥያቄ ሲጠየቁ
ጠያቂ ...."የተከበሩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ግን የኢኮኖሚክስ ባለሙያ እንደመሆናቸው ገንዘብና ፋይናንስ አካባቢ ቢመደቡ አይሻልም ነበር?!"
ጠሚው ሲመልሱ.."ዶ/ር ብርሃኑ እኮ ኢኮኖሚክስ ተማሩ እንጂ አንድም ከኢኮኖሚ ሚንስትር ጋር በተያያዘ ልምድ የላቸውም! ሹመት ስናደላድል በዋናነት ይሄን ነው ታሳቢ ያደረግነው!
ጉሮሮዋቸውን ጠራርገው ቀጠሉ (ድራማታይዝ ስናደርገው)
እሺ ጓዶች አሁን ያልኳችሁን ታሳቢ አድርገን ወደ ድልድሉ እንቀጥል
አቶ ቀጄላ መርዳሳ .....የስራ ልምድ የኦነግ ሊቀመንበር አሁን የመደብኳቸው ባህልና ስፖርት ማኒስትር
አቶ በለጠ ሞላ ...የስራ ልምድ የፍልስፍና መምህር አሁን የመደብኳቸው የቴክኖሎጂ ሚኒስትር
አምባሳደር ናሲሴ ጫሌ ..ኢንፎርሜሽንና ሣይበር ሴክዩሪቲ ተምራ የስራ ልምድ...በቦይንግ ኩባንያ ኢንጂነር የነበሩ አሁን የመደብኳቸው.... የቱሪዝም ሚኒስቴር"
ቀጥሉበት
Please wait, video is loading...