ለጠቅላይ ሚኒስትሩ እና አዲስ ለተቋቋሙ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች ተጠሪ የሆኑ ተቋማት ዝርዝር ይፋ ሆነ፡፡ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ እና አዲስ ለተቋቋሙ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች ተጠሪ የሆኑ ተቋማት ዝርዝር ይፋ ሆነ፡፡ በዚሁ መሠረትም÷ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ፣ ለስራና ክህሎት ሚኒስቴር እና ለፍትህ ሚኒስቴር ተጠሪ የሆኑ ተቋማት ዝርዝር ይፋ ሆኗል፡፡
ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ተጠሪ የሆኑ አስፈጻሚ አካላት
1. ጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት፣
2. የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት፣
3. የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ፣ ተጨማሪ ዝርዝር ተጠሪ ተቋማትን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://bit.ly/3FxqFNR