Page 1 of 1

ብልፅግና ኤርሚያስን የሀሰት መረጃ ማሰራጫ አደረገው!

Posted: 06 Oct 2021, 09:20
by Ejersa
ይህ ዝርዝር ከሳምንታት በፊት በኤርሚያስ ለገሰ ገፅ የወጣ ነው። እንዴት በሉ? ተጫውተውበት ነውኮ!

ይህ ሁሉ ዝርዝር ከመዋቅር ውጭ ባለ ሰው አይሰራም። ከስር የሚታየው ዝርዝር ለብልፅግና ካልሆነ በማንም ሊወጣ አይችልም። የአመራር ዝርዝር ቋት ውስጥ ሰርተው ኤርሚያስ ሸውደውት መሆኑ ነው። የአመራር ቋት አማራጭ ውስጥ አውጥተው፣ ከዋናው አማራጭ ውጭ የተሰራውን አማራጭ በሰው በሰው ሲልኩለት እውነት መስሎት መሆን አለበት። የሕዝብ ትርታ መለኪያ አድርገውት መሆኑ ነው። የሀሰት መረጃ አሰራጭተው አጀንዳ ሰጭ አደረጉት። ኤርሚ ሆዬ አንዱ ሲልክለት ቀበል አድርጎ ሊሞገስበት ለጠፈው!

ኤርሚያስ በለጠፈው መሰረት ብዙ ሰው በውስጥ መስመር ተጋርቶታል። እየተደዋወለ ተነጋግሮበታል። ሴራ እተነትናለሁ የሚለውን ሰውዬ ሴራ ሰሩበት። ሕዝብን አወናበደበት። በአጭሩ ኤርሚያስን የሴራቸው ተባባሪ አደረጉት። የብልፅግናን ሴራ ተቀብሎ ሕዝብን በማወናበድ ሰራላቸው።

አንዱ በሴራ ያሾለከለትን ብንገምት ብሎ ለጥፎታል። ግን ይሄን ዝርዝር እሱ ሊሰራው አይችልም። ይህ ዝርዝር ሆን ተብሎ በሴራ የሾለከለትና ጉድ የተሰራበት እንጅ የራሱ ሊሆን አይችልም። ለዛም ነው ከሆነ ጊዜ በኋላ ደብቆት ነበር።




Re: ብልፅግና ኤርሚያስን የሀሰት መረጃ ማሰራጫ አደረገው!

Posted: 06 Oct 2021, 09:44
by dawwit
he said “ብናስባቸውስ?” “ብንገምትስ?”

Of course, you are just proving to us you are just a piece of shittttttt!

We're you hoping we only read the title of your post?

Re: ብልፅግና ኤርሚያስን የሀሰት መረጃ ማሰራጫ አደረገው!

Posted: 06 Oct 2021, 10:07
by free-tembien
Ejersa wrote:
06 Oct 2021, 09:20
:lol: :lol: :lol: he got 2 out of 59 (pm and deputy pm). that is a BIG F! :lol: :lol:
Please wait, video is loading...