Page 1 of 1
ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ሌብነትና ልመና ከኢትዮጵያ ማጥፋት የመጀመሪያ ተግባሩ እንደ ሆነ አስታወቀ
Posted: 06 Oct 2021, 06:03
by Horus
እኔ ከዚህ የበለተጠ የደስታ ቀን ተስምቶኝ አላውቅም ! ኢትዮጵያ መሪ አገኘች ! አቢይ 3 ሚኒስትሮች ለተቃዋሚ ሰጠ !!
ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የትምህርት ሚኒስትር በመሆን የ30 ሚሊዮን ተማሪዎች ትምህርትና ስኬት ጌታ ሆነ ። አሁን ተመልከቱ የኢትዮጵያ ትምሀር ጣራ ሲነካ!
Re: ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ሌብነትና ልመና ከኢትዮጵያ ማጥፋት የመጀመሪያ ተግባሩ እንደ ሆነ አስታወቀ
Posted: 06 Oct 2021, 06:28
by kibramlak
Well. True but he could have served better. Look at my comments here:
viewtopic.php?f=2&t=274926
Fighting libnet?? Really, he must be bluffing. Look whom he appointed, the cadres from the leboch.
For me its a day that I am both angry and disgusted.
Horus wrote: ↑06 Oct 2021, 06:03
እኔ ከዚህ የበለተጠ የደስታ ቀን ተስምቶኝ አላውቅም ! ኢትዮጵያ መሪ አገኘች ! አቢይ 3 ሚኒስትሮች ለተቃዋሚ ሰጠ !!
ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የትምህርት ሚኒስትር በመሆን የ30 ሚሊዮን ተማሪዎች ትምህርትና ስኬት ጌታ ሆነ ። አሁን ተመልከቱ የኢትዮጵያ ትምሀር ጣራ ሲነካ!
Re: ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ሌብነትና ልመና ከኢትዮጵያ ማጥፋት የመጀመሪያ ተግባሩ እንደ ሆነ አስታወቀ
Posted: 06 Oct 2021, 11:34
by Horus
ክብራምላክ
በዚህ ነገር ላይ ብዙ ስሞጫጭር እንደ ነበር ታቃለህ ። (1) ደመቀ እንደ ማይነሳ እርገጠኛ ነበርኩ ምክኛቱም አሁን ብዙ ውስብስብ የዲፕሎማሲ ሂደቶች ዝርዝር የያዘው ደመቀ ስለሆነ ያ መስሪያ ቤት ባሁን ወቅት እስታቢሊቲ ይፈልጋል። ደሞም ብዙ በጅምር ላይ ያሉ ግሎባል ነገሮች ስላሉ አቢይ እዚያ ምንም አዲስ ለውጥ ለግዜ አለመፍጠሩ አላስገረመኝ።
(2) በለጠ ሞላን የኢኖቬሽን ሚስትር ያደረገበት ሎጂክ ተቃዋሚ ቢሆኑም ችሪቲካል ሆነው አዲስ ጉልበት ይሰጣሉ በሚል ነው ። አዳነች አቤቤም ተቃዋሚ የሾመችው በዚያ ሎጂክ ነው፣ ማለትም መለወጥ የሚያስፈልገው መስሪያ ቤት መሆን አለበት ። ስለ በለጠ ሞላ ልዩ ችሎታ ብዙ እውቀት የለኝም።
(3) ብርሃኑ ነጋ ከውጭ ጉዳይ ቀጥሎ ያለው ምርጥ ቦታ ነው የሰጠው ። ብርሃኑ ስለ ትምህርት ጥራት ውድቀት ብዙ ብዙ ብሏል ከቀስተ ደመና ጀምሮ ። አዲስ አበባ ሲገቡ የኢትዮጵያ ቁጥር አንድ ችግር የትምህርት ጥራት ውድቀትና የሞራሊቲ ኤቲካል ደረጃ ውድቀት ነው ብሎ ነበር ፣አንዳርጋቸውም እንዲሁ ። ኢትዮጵያ 30 ሚሊዮን ተማሪዎች ያሉባት አገር ነው ። እጅግ ግዙፍ፣ እጅግ ወሳኝ ቦታ ነው ። እኔ አሁን ያለውን ሚኒስትር ስለማላውቀው ያን ቦታ ለብርሃኑ የሰጠዋል ብዬ አላሰብኩም ነበር ። ለኢትዮጵያ የትምህርት ጥራት እንደ ገና መነሳት ቁልፍ ሃላፊነት በብርሃኑ ላይ ወድቋል ።
(4)ሲለሺ በቀለን ለምን እንዳነሳው ሃባ ሃሳብ የለኝም
(5) አብርሃም በላይ ለስም የተቀመጠ ሲምቦልክ ሹመት ነው ። መለሰኮ ማነው ፈርጌሳ የተባለ ዋጋ ቢስ ስልጤ ለስንት አለት ይዞት ነበር ። መከላከያ ሚኒስትር ስንቅና ትጥቅ አከፋፋይ ነው ። እውነተኛ ሃይል ያለው በነብርሃኑ ጁላና ባጫ እጅ ነው ።
በልመናና ሌብነት ላይ የሚደረገው ዘመቻ ለእኔ የካልቸራል አብዮት ነው ፣ ትልቁ ነገር የኢትዮጵያ ቁጥር 1 በሽታ ነው መባሉ ብቻ ግዙፍ ያስተሳሰብና የፌሚንግ ድል ነው። በተt ግባር መቼ ነው ልመና የሚቆመው፣ መቼ ነው ሌብነት የሚቆመው የሚለው ብዙ ግዜ መውሰድ ብቻ ሳይሆን ሄዶ ሄዶ ከሞራል ኤጁኬሽን ጋር ፣ ስነምግባር ትምህርት ጋር የሚሄድ ነው ። ይህ የሳይኮሎጂና የካልቸር ችግር በቢሮክራቲክ ዘዴ የሚፈታ አይደለም ። እኔ ቁጥር አንድ ፖዘቲቭ ነገር ያየሁት ይህ ግብ ነው !
ዞሮ ዞሮ ሹመቱ የፖለቲካ ሹመት ነው ። የጎሳ ስብጥር ሹመት ነው ፣ የጾታ ስብጥር ሹመት ነው ። ኢትዮጵያ በሜሪት ላይ የቆመ ቢሮክራሲ ገና አልደረሰችም ። አሁን አቢይ አልጋውን ማረጋጊያ ግዜው ስለሆነ ቁጥጥር እና ኦርደር ላይ ያተኮረ ነው ። በኔ ግምት ባመት ሁለት አመት ይህ የትግሬ፣ ኦነግ ና አሜሪካ ግፊት ከተነሳለት እና በስልጣኑ ላይ ያለው አደጋ ከቀነሰለት ለውጥ የሚኖር ይመስለኛል ። መጀመሪያ ግን የጎሳው ህገመንግስት እና የክልሎች ኮታ ቀመር ፍልስፍና ረፎርም ማድረግ ያስፈልጋል።