Page 1 of 1

7ቱ የUN ሠራተኞች በጆሮ ጠቢነት አገልግሎት ላይ ተሰማርተው ወደ ሀገረ-ዴዴቢት ትግራይ ተሼኙ እንዴ? ኮሪደር ሊያስከፍቱ

Posted: 05 Oct 2021, 15:02
by Abere
7ቱ የUN ሠራተኞች በጆሮ ጠቢነት አገልግሎት ላይ ተሰማርተው ወደ ሀገረ-ዴዴቢት ትግራይ ተሼኙ እንዴ? ኮሪደር ሊያስከፍቱ :lol: :lol: :lol:
ወይጉድ ኮሪደር አስከፍችUN አዘቅት ውስጥ ፤ ክሪደር አስከፍች ሱዳን ብጥብጥ ፤ ዴዴቢት እራሷ መቀመቅ ውስጥ። እግዜር ሼውራራ ሼውራራውን እንድሁ ነው እዝጭ እዝጭ አድርጎ መጨረሻ ባዶውን የሚያስቀረው። እግዜር ባይቆርጥበት ኑሮ ወያኔ መቺ በጠራባ ይባረር ነበር። ህዳር ወር እየመጣነው ፤ ነፍስ ይማር እንበል ይሆን ሰዎች አምና ለሞተው ትህነግ ወ ኢህአደግ :mrgreen: