Page 1 of 1

Breaking News: US to announce sanctions on Abiy Ahmed and Afewerki

Posted: 05 Oct 2021, 10:23
by Thomas H
Stay tuned for the official announcement !










Re: Breaking News: US to announce sanctions on Abiy Ahmed and Afewerki

Posted: 05 Oct 2021, 11:25
by Digital Weyane
ከአስር አመት በፊት በኤርትራ ላይ ማእቀብ ሲጣል ኡኛ ወያኔ ማእቀቡ ለዓባይ ትግራይ ሪፑብሊክ ምስረታ የሚረዳን መስሎን የፈረንጆች ጌቶቻችንን እግር እየሳምን ሽርጉድ ስንል በደምብ አስታውሳለሁ።

ነገሩ የተገላቢጦሽ ሆነና በሚገርም ሁኔታ ብረዚደንት አሰያስ ያላንዳች ኮሽታ እና አንድም ጥይት ሳያባክን ወያኔን አዲስ አበባ ለቆ ዎደ መቀሌ ጓዙን ጠቅልሎ እንዲፈረጥጥ አደረጉ። ፈረንጆች ጌቶቻችንም ፈፅሞ ያልጠበቁት ትልቅ ክስተት ድንገት ሲመታቸው ክው ብለው የደነገጡት፤ የሚይዙትንና የሚጨብጡትን ያጡትም በዚህ የተነሳ ነው፡፡

ፈረንጆች ጌቶቻችን ወያኔን ከችግር ለማዳን በኤርትራ ላይ የጣሉት ማእቀብ ለምን አልሰራም የሚለው የቡዙዎች ተጋሩ ጥያቄ ነው። በእርግጥ ኡኛ ወያኔ ከታሪክ የተማርነው ነገር ቢኖር ካለፈው ስህተታችን አለመማራችንን ነው። በእንዲህ አይነት ሁኔታ በጉልበታችን ተንበርክከን የፈረንጆችን እግር እየሳምን ልንሄድ አንችልም። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ! :cry: :cry: :cry:

Re: Breaking News: US to announce sanctions on Abiy Ahmed and Afewerki

Posted: 05 Oct 2021, 12:42
by Tog Wajale E.R.
Oops I Didn't Know Filt*hy Joe Biden Has A Black Dedebit Fingers & Hands. Ye-Dedebit Erkhusan Zerr Don't Even Know How To Do PhotoShops / Editing.