Page 1 of 1

አጋንት በአጋንት አለቃ ይወጣልን? ለአዲሱ መንግስት የተደረገ ጸሎት!

Posted: 05 Oct 2021, 09:46
by Jirta
እንግዲህ ይሆናል ካላችሁ ሞክሩት:: ለ3000 ዘመን ያሰበውን መንግስት በ3 ወር እንዳትበትኑት:: መለስ እና ፖውሎስንም በአንድ ቀን ደፍቶ ነፃ ያወጣን ፈጣሪ ነው:: ጠብቁ::