በዶ/ር አቢይ ኢትዮጵያ፥ አንዳንዱ ለስልጣን አደጋ ጋርጦ፤ አንዳንዱ ወሳኝ ባለ-ስልጣንን አበሳጭቶ፤ ይታሰራል። - Dereje Gerefa Tullu
Posted: 05 Oct 2021, 08:15
አንዳንዱ ህግ ጥሶ ፤
አንዳንዱ ህግ ባይጥስም ለስልጣን አደጋ ጋርጦ ፤
አንዳንዱ ደግሞ ህግ ባይጥስም ፣ለስልጣንም አደጋ ባይሆንም ዝምብሎ ወሳኝ ባለስልጣን ስላበሳጨ ይታሰራል።
እነዚህ ሁለት ሰዎች ሰሞኑን የታሰሩት በየትኛው መመዘኛ እንደሆነ ግልፅ አይደለም።
በእርግጥ እንደአብዛኛዎቹ እስሮች የነዚህ ሁለት ሰዎች መታሰር fair አይደለም።
እንደአብዛኛዎቹ እስሮች መንግስትንም አይጠቅመውም።
የኔ Twitter account ከታች ያለው ብቻ ነው።
https://Twitter.com/Dgerefa/

Please wait, video is loading...