የሹሩቢ ቀንዥ፤ ትክክለኛው የእናቶቻችንና የእህቶቻችን ሹሩባ ተመለሰ !!
የሹሩቢ ቀንዠ ትትሽል ወዘላ ብሎ መሃሙድ አህመድ ያኔ ይዘፈነላት !! በአደስና ብርጉድ የታወደው ቅቤ ጠፍ እያለ በአንገቷ ወርዶ የቀሚሷ ኮሊታ ሲያርሰው ነበር ውበትና ወዟ እንደ ብርሌ የሚበራው !! ቀንዠ ልጃገረድ ማለት ነው። ፍቃቆ ማለት አክርማ ነው ። ልጃገረዶች ለሥፌት የፍቃቆ ለቀማ ባህል አላቸው በመስከረ ልክ እንደ አዳብና !! ይህ እጅግ ውብ ዘፈን ብቻ ሳይሆን ብርቅዬ የሆኑ አሁን እየተረሱ ያሉ የልጃገረዶች ባህላት ወደ ህይወት የሚመልስ ነው !! በጣም የቅርብ ጓደኞች በስም አይጠራሩም፣ ዬጎስቴ ይባባላሉ፤ ዬጎስቴ ንግስቴ ማለት ሲሆን ቤስት ጓደኛዬ እንደ ማለት ነው። ምናሉሽ ረታ! ተመስገኚ፣ የኬር አዳብና !!!
Re: የሹሩቢ ቀንዥ፤ ትክክለኛው የእናቶቻችንና የእህቶቻችን ሹሩባ ተመለሰ !!
ሰብ፣ አጋት እና የበትር ዝላለ
Re: የሹሩቢ ቀንዥ፤ ትክክለኛው የእናቶቻችንና የእህቶቻችን ሹሩባ ተመለሰ !!
ትክክለኛው የልጆች የገና ጨዋታ
-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13728
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: የሹሩቢ ቀንዥ፤ ትክክለኛው የእናቶቻችንና የእህቶቻችን ሹሩባ ተመለሰ !!
Horus,
Yebo Ebo!
Yebo Ebo!
Re: የሹሩቢ ቀንዥ፤ ትክክለኛው የእናቶቻችንና የእህቶቻችን ሹሩባ ተመለሰ !!
Noble Amara - Thanks
አው ጸጋዬ ቶለሳ ጎበዝ ነው ። ስልሳ ሰባት የሚለው ፖስት ያደረከው ስለ 67 እዚያ ስለነበረው አምጽ የሚተርክ ነው ።
ይህው ሰሞኑን ስለመስቀል ያወጣው
አው ጸጋዬ ቶለሳ ጎበዝ ነው ። ስልሳ ሰባት የሚለው ፖስት ያደረከው ስለ 67 እዚያ ስለነበረው አምጽ የሚተርክ ነው ።
ይህው ሰሞኑን ስለመስቀል ያወጣው