Page 1 of 1

ታሪክ ራሱን ይደጋግማል!

Posted: 04 Oct 2021, 19:45
by sarcasm
-----
1965- የወሎ ረሀብ Vs የንጉሡ 80ኛ ልደት በዓል

1977- የስምንት ክፍለሀገሮች ረሀብ Vs 10ኛው የአብዮት በዓል

2014- የወሎ ተፈናቃዮች ጣርና ዋይታ፣ የትግራይ ረሀብ Vs የዐብይ በዓለ ሲመት
----
መዝግቡት።


አፈንዲ ሙጡቄ

https://www.youtube.com/post/UgzVUD2ebMVtO8pjOht4AaABCQ