Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum





Meleket
Member+
Posts: 5070
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: **ሰኞ ወዳጆችም ጠላቶችም አይናቸው እያየ በንግስና ቅባት ይቀባል] *ኣቢቹ ዘ ኢትዮጵያ** "7ተኛው የኢትዮጵያ ንጉስ" **ንጉስ_ሆይ_ሺ_ዓመት_ይንገሱ ***

Post by Meleket » 04 Oct 2021, 11:33

MatiT wrote:
03 Oct 2021, 21:49
**ሰኞ ወዳጆችም ጠላቶችም አይናቸው እያየ በንግስና ቅባት ይቀባል] . . .
የንግሥነት ቅባቱን የኢትዮጵያ ተዋሕዶ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን አባት፡ ቢጹዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ማቲያስ ከሆኑ የሚቀቡት በጄ ይሁን ደህና ኢንል ነበር። ካልሆነ ጊን . . . :mrgreen:
MatiT wrote:
03 Oct 2021, 21:49
. . . *ኣቢቹ ዘ ኢትዮጵያ** "7ተኛው የኢትዮጵያ ንጉስ" **ንጉስ_ሆይ_ሺ_ዓመት_ይንገሱ *** :mrgreen:
ኣቦ ኣዲርባዪነት ያስጠላል! :lol:
ልቡ እንደ ልቤ ነው የተባለው ዳዊት ሆነ ጥበበኛው ልጁ ሰለሞንም ሺ ኣመት አልነገሱም። ሺ ኣመት የነገሠ ምድራዊ ንጉሥ የለም። እና ወጣቱ ጠቅላዪ ኣብዪም ሺ ኣመት ሊነግስ ኣይችልም። ኃይለሥላሴም 50 ዓመት አልነገሱም! ይልቅስ በዚህ በግዜውም ለጦቢያ ህዝብ ቍምነገር እንዲያደርግ ጠልዪለት
:mrgreen:

Post Reply