Page 1 of 1

Decoding Ethiopia: Don't b mislead by TPLF built highrise Addis buildings, we're so poor that we can't afford edible oil

Posted: 03 Oct 2021, 17:52
by sarcasm
ውድ የተለያያችሁ የውጭ ሀገር ጠቅላይ ሚኒስቴሮች ነገ ወደ ኢትዮጵያ ስትመጡ መሸወድ የሌለባችሁን ነገር ልንገራችሁ:-

*የአዲስአበባን ህንፃዎች አይታችሁ ኢትዮጵያ ያደገች መስሏችሁ ድሮን የዱቤ እንዳትሸጡ።የዘይት መግዣ የሌላት ሀገር ናት።

*የደመቀ መኮንን ቁመና አይታችሁ የአብይ ጋርድ እንዳይመስላችሁ ረዳት ሚኒስቴር ነው።

*በአጋጣሚ ታዬ ደንደናን ካያችሁት ጥቁረቱን አይታችሁ እንዳታማትቡ የመንግስት አካል ነው።ታዬ ቦጋለን ካያችሁት ግን ሩጡ እንዳይሰድባችሁ

*ዶክተር አብይን በአጋጣሚ ካቀፋችሁ ከኤርትራ ጋር ጠላት እንደሆናችሁ እወቁት።

*በየሆቴሉ የሚያሽቃብጡላችሁ አስተናጋጆች ድሃ ስለሆኑ ቲፕ ፈልገው ነው እንጂ እንግዳ ተቀባይ ሆነን አይደለም።እኛ እንኳን ለእንግዳ የምንበላውም የለንም።
Please wait, video is loading...