Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13068
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

ሰበር ዜና : 7 የተመድ ሠራተኞች ከኢትዮጵያ እንድንወጣ የሚያደርግ ምንም ምድራዊ ሃይል የለም አሉ

Post by Thomas H » 03 Oct 2021, 10:50

የተሰጣቸው የጊዜ ገደብ ዛሬ ስላለቀ ፖሊሶች ዛሬ በድጋሚ ከአገር እንዲወጡ የሰጧቸውን ወረቀት እዛው ፖሊሶቹ ፊት ወረቀቱን ቀድደው ጥለውታል



Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10179
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ሰበር ዜና : 7 የተመድ ሠራተኞች ከኢትዮጵያ እንድንወጣ የሚያደርግ ምንም ምድራዊ ሃይል የለም አሉ

Post by Digital Weyane » 03 Oct 2021, 11:46

ብቸኛዋ የዓለም ፖሊስ ለመሆን የበቃችና የምድራችን ልዕለ ሀያሏ ታላቋ ትግራይ <<ውጡ!>> ካለችን ብቻ ነው ኢትዮጵያን ለቀን የምንወጣው ሲሉ የተባበሩት መንግስታት ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ አስታወቁ።

ግርማቸው ከቅንድባቸው ጀምሮ ኡስከ እግር ጥፍራቸው በላያቸው የፈሰሰ ጌታችንና የጡት አባታችን አንቶኒዮ ጉቴሬዝ የፖርቱጋል ተወላጅ ሲሆኑ፣ በኡናታቸው ቦኩል ደግሞ ትግራዋይ ሞሆናቸው ቡዙ አያከራክርም። :roll: :roll: :roll:



Post Reply