Page 1 of 1

Shocking: ነገ በዓብይ በዓለ ሲመት ሊሰጡ የተዘጋጁ ሰርቲፊኬቶች በዓብይ ትእዛዝ ታገዱ

Posted: 03 Oct 2021, 10:02
by Thomas H
ዓብይ ነገ በደስታዬ ቀን ስለ ሞት መስማት አልፈልግም ብሎ ለሟች ወታደር ቤተሰቦች የተዘጋጀውን የሰርቲፊኬት አሰጣጥ ፕሮግራሙን ሠረዘው ::

Re: Shocking: ነገ በዓብይ በዓለ ሲመት ሊሰጡ የተዘጋጁ ሰርቲፊኬቶች በዓብይ ትእዛዝ ታገዱ

Posted: 03 Oct 2021, 10:37
by Thomas H
የዛሬው የዓብይ አህመድ ለመብለጭለጭ እና ለሹመት ሽርጉድ ማለት <<ሰው ሊሞት ሲል ያምርበታል>> የሚሉት ዓይነት ነው::

Source: Facebook

Re: Shocking: ነገ በዓብይ በዓለ ሲመት ሊሰጡ የተዘጋጁ ሰርቲፊኬቶች በዓብይ ትእዛዝ ታገዱ

Posted: 03 Oct 2021, 10:57
by Gallo
Thomas H wrote:
03 Oct 2021, 10:37
የዛሬው የዓብይ አህመድ ለመብለጭለጭ እና ለሹመት ሽርጉድ ማለት <<ሰው ሊሞት ሲል ያምርበታል>> የሚሉት ዓይነት ነው::

Source: Facebook
8) 8) :lol: :lol: :lol:
Please wait, video is loading...