Page 1 of 1

ሶስት የእኔ እይታ : where is Daniel Berhane?

Posted: 03 Oct 2021, 08:32
by Abaymado
1 ዳንኤል ብርሃነ በህይወት አለ?ወይስ እስር ቤት ነው ያለው? ሁሉም የኣጋመ ፕሮፓጋንድሲት መንግስት ከመቐለ ከወጣ በሕዋላ እየፎከሩ ነው ዳንኤል ግን የለም:: ተገሎ ይሆን?


2 እሬቻ አብይን መዓት የሚያመጣበት ይመስለኛል:: ኢረቻ አዲስ አበባ እንዲከበር መደረጉ ትልቅ ስህተት ነው::

3 እስካሁን ያልገባኝ ነገር አዲስ አበባ ላይ የተወሰኑ ብሄሮች ብቻ ሲኖሩ ለምን አፋር :ሶማሊ የመሳሰሉ ብሄሮች እንደሌሉ ወይም ትኩረት እንዳልተሰጣቸው ነው:: በተለየ ግን ወላይታ ለምን ከፍተኛ ቁጥር እንዳለ እና በፖሊስ ውስጥም እንዳለ ግልትስ አይደለም::

Re: ሶስት የእኔ እይታ : where is Daniel Berhane?

Posted: 03 Oct 2021, 09:58
by Misraq
.
.
Daniel Birhane is seen in Mekelle just after the withdrawal of ENDF. I have a strong feeling that he is in jail now for his critics on how TPLF handle the situation.